Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Lovetarik
- Member
- Posts: 357
- Joined: 10 Apr 2018, 00:39
Post
by Lovetarik » 24 Nov 2020, 14:56
https://www.facebook.com/49104982105151 ... 066086542/
#ጀግና__እናስተዋውቃችሁ...ራያን ከትግሬ ወንበዴዎች ቅኝ አገዛዝ ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ ነጣ ያወጣው ይህ ግልገል ነፍጠኛው ጉራጌ ሻለቃ ነው፤ ዳግማዊ ጀነራል ተስፋዬ ሀብተማርያም በሉት፤ሻለቃ መስፍን ማርዮ ይባላል፡፡
በደቡብ እዝ 21ኛ ክፍለጦር ዋና አዛዥ ነው፤ ጉራጌው ሻለቃ መስፍን ማርዮ በወንድሞቹ ነፍጠኞች የአማራ ልዩ ኃይል፣ሚሊሻ እና ፋኖ መስዋዕትነት ታጅቦ ራያን ነጣ ያወጣው ነው፡፡
ስለ ራያ አለምክንያት ጠበቅ አድርገን አልያዝንም

፤ የትግሬ ወንበዴዎች ለ47 ዓመታት አማራን እና ጉራጌን በአንድነት ነፍጠኛ እና ግልገል ነፍጠኛ የሚል ታፔላ ለጥፋ ብትጨፈጭፍም፣ መጨረሻ ላይ ሁለቱም በአንድነት ቀበሯት!!! ጉራጌን "ቦቅቧቃ"አማራን"ሽንታም"ብላ ተሳልቃባቸው መጨረሻ ላይ ተባብረው አፈር ከድሜ አበሏት!! ነፍጠኛነት ይፋፋም

።[ዳግማዊ ኡመር ፋርዳ]