Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Roha
Member
Posts: 2202
Joined: 17 Feb 2011, 00:38

በዚሁ የቤተሰብ ጦርነት፥ ደስ ያላቸው ወገኖች ይኖሩ ይሆን?

Post by Roha » 23 Nov 2020, 02:28

በዚሁ የቤተሰብ ጦርነት፥ የኢትዮጵያ ፌደራል ሰራዊት፣ የአማራ ሀይል፣ የኤርትራና የትግራይ
በስተጀርባ ደስ ያላቸው ወገኖች ይኖሩ ይሆን?
ሼኽ ዐብዱልውሀብ ይስሙት፥ አይ ጀቤዎች



Fed_Up
Senior Member+
Posts: 24048
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: በዚሁ የቤተሰብ ጦርነት፥ ደስ ያላቸው ወገኖች ይኖሩ ይሆን?

Post by Fed_Up » 23 Nov 2020, 03:13

Roha wrote:
23 Nov 2020, 02:28
በዚሁ የቤተሰብ ጦርነት፥ የኢትዮጵያ ፌደራል ሰራዊት፣ የአማራ ሀይል፣ የኤርትራና የትግራይ
በስተጀርባ ደስ ያላቸው ወገኖች ይኖሩ ይሆን?
ሼኽ ዐብዱልውሀብ ይስሙት፥ አይ ጀቤዎች


This idiot is asking the Muslim to save the woyanus :lol: :lol: :lol:
His logic is just shallow like his IQ63. ወይ ዘንድሮለካስ ኢማም ሆናችሆል እነ ወያኔዎች:: የትግራይ እስላሞች መቀበራሪ የላቸውም ግን ከአማራ ህዝብ መንግስት የትግራይ መንግስት ለህዝበ ሙስሊሙ ይሻላል ይለናል ይህ ስው:: ወያኔን ናድን ጥሪ ነው ያቀርበው ግን ህዝበ ሙስሊሙ ማሳመኛ ነጥቡ ... ጥሎ በሳቅ የሚያንፈራፍር ነው:: ይህ ሰውእኮ የሚሰማው ተከታይ እኮ ይኖረው ይሆናል::

አማሮች የ"አክሱም እና የላሊበላን" የህዝበ ሙስሊሙን ጥያቄ ከመለሱ 1000 አመት ይገዙናል :shock: .... እናን እንታገላቸው ችግራችንን እንዳይፈቱ ይለናል ይህ ትግሬ ስውየ::
ሌላው ያሳቀኝ ደግሞ ... ወያኔዎች ስለሰሩት አያወሩም ... ኢትዬጵያን ቀይረዋታልይለናል በተሰባበረ የትግረኛ ቅላፄው እኛን ለማሳመን....

ይህ ስው ግን ስለምናውቃት ነው ወይስ ሌላ ኢትዬጵያ ነው እሚያወራው...? ወያኔ አይደለም የሰራውንየስው ታሪክ ሰርቆ ጀሮ እስኪደነቁር ድረስ የሚጮህ ዛራም እንደሆነ ሳያው ቀርቶ ነው ወይስ አጋመነቱ ከሃይምኖቱ በልጦ ነው እሚዋሸው? ይህ ሽማግሌ የቀረ ሂወቱ እንኳን ቂጡን አፈንድዶ ሶላት ቢሰግድ ጀነት ፈፅሞ አይገባም:: በዚህ እድሜ እንዴት ይዋሻል? ኦ! ይቅርታ አጋሜ ነው ለካ:

ጁልነቱ ማለቂያ የለው የንግግሩ አርእስት "ማንቢያሸንፍ ይሻላል"? ነው:: እምፅፅፅፅፅፅ ይህም እኮ ተከታ ይኖረው ይሆናል::

Post Reply