Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42339
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ዘመናዊ ቴክኖሎጂ፣ ሮቦቲክስ፣ ድሮን እና የኢትዮጵያ አየር ሃይል !! ኤቦ ዬቦ !!!

Post by Horus » 19 Nov 2020, 15:39

በቃ ጨዋታ ማለት ይህ ነው ። የትግሬ ጦርነት መለማመጃ ነው ። ዋናው መልዕክት ለግብጽ ነው ። ዋ ! ኢትዮጵያን መንካት?!!!

ትህነግ ማለትማ በለፈለፉ ይጠፉ እንደ ተባለው ነው ።

ደብረ ጽዮን እንደ ኦሳማ ቢላዲን ቦራ ቦራ ተራራ ሊገባ ነው !!! ከዚያም አንድ ሰው አልባ ድሮን እንዲጎበኘው ይደረጋል !!!