Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 37087
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

JUST IN: Debrep@rn & Other Terrorist-Tplf's UN process Stopped & Abiy Meeting With New Tigray Leaders!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 19 Nov 2020, 12:21

Meles Bisrat
42m ·
ሰበር ዜና
➖➖➖➖
ደብረፅየን እና ሌሎች የጁንታው ቡድኖች ሚስቶቻቸውና ልጆቻቸውን በዩኤን በኩል ፕሮሰስ ሲደረግላቸው በመንግስት ተደርሶባቸው ፕሮሰሱ እንዲቆም ተደርገዋል::
የድሃው ልጅ በጦርነት እየማገዱ ሚስቶቻቸው እና ልጆቻቸው ግን በዩኤን በኩል ፕሮሰስ ሲደረግላቸው በመንግስት ተደርሶባቸው ፕሮሰሱ እንዲቆም ተደርገዋል::
============================================================================================================
Meles Bisrat
1h ·
ጠ/ሚ ዐቢይ ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር አመራሮች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር አመራሮች ጋር ተወያዩ።
በውይይቱ ወቅት የሕወሓት ጁንታ ከዚህ የባሰ ጥፋት ከማድረሱ በፊት በአስቸኳይ ለፍርድ እንዲቀርብ፣ የከተማው ሕዝብ እንዳይጎዳ ሕግ ለማስከበር በሚደረገው ዘመቻ በከተሞች አካባቢ ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲደረግ ስምምነት መደረሱን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አስታውቋል፡፡
ከዚህ ባለፈም በጁንታው ግጭት ቀስቃሽነት ምክንያት የተፈናቀሉ ትግራዋይን ለመመለስና ለመርዳት በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በኩል የተጀመረው ሥራ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ውይይት ተደርጎ ስምምነት ላይ ተደርሷል።
ሕግ የማስከበር ዘመቻው ሲጠናቀቅ ትግራይን መልሶ ለማቋቋም የተዘጋጀው ዕቅድ በዝርዝር ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል። #FBC