Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42329
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 17 Nov 2020, 02:30
ኢትዮጵያ ያፍሪካ ቀንድን ጸጥታ አስከባሪ ሃይል ነች ።
በቅድሚያ መላ ኢትዮጵያ እንደ አንድ ህዝብ፣ እንደ አንድ ሰው እየተዋሃደች ነው ።
የትህንግ መመታት ብቻ ሳይሆን የጎሳ ፌዴሬሽን ራሱ እየፈረሰ ነው ።
በሰሜን፣ ደቡብ፣ ምዕራብና ምስራቅ ኢትዮጵያ የጎሳ ፖለቲካ እየተመታ ነው ።
አሁን መላ አለም ኢትዮጵያ ቴረሪስቶችን ለማጽዳት የምታደርገው ዘመቻ ድጋፍ እያገኘች ነው ።
በዲፕሎማሲ ሁሉ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ድጋፍ እያገኘቸ ነው ።
Last edited by
Horus on 17 Nov 2020, 04:50, edited 1 time in total.
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42329
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 17 Nov 2020, 03:10
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42329
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 17 Nov 2020, 03:20
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42329
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 17 Nov 2020, 04:32
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42329
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 17 Nov 2020, 04:52
በቁጥጥር ስር የገቡ ያሸባሪው ሃብቶች
ሱር ኮንስትራክሽን ፣
ጉና የንግድ ስራዎች ፣
ትራንስ ኢትዮጵያ፣
መስፍን ኢንዱስትሪያል ኢንጅነሪንግ ፣
ሠላም የህዝብ ማመላለሻ ማህበር ፣
ሜጋ ማተሚያ፣
ኢፈርት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
ኢፈርት ኤሌክትሪካል ቢስነስ
እገዳ ከተጣለባቸው ተቋማት መካከል ናቸው፡፡
-
Guest1
- Member
- Posts: 1926
- Joined: 28 Dec 2006, 01:02
Post
by Guest1 » 17 Nov 2020, 06:04
H
ከጥቅሙ ልጀምር። በተለይ ቀሪው የኢትዮ.. ህዝብ በአንድነት ከመኖር በስተቀር ክልል ማለት ለማንም እንደማይጠቅም፤ ክልል ከቀጠለ ወደ የርስ በርስ ጦርነትና መተላለቅ እንደሚያመራ ከምንጊዜም ይብለጥ ተረድቷል።
የብሄር ክልል ይቀጥላል። አቢይ (ኢህኣድግ) አያደርገውም ጭራሽ! እስካሁን ኢትዮጵያ ይበል እንጂ አንድ አደርጋለሁ ማለት አልቻለም። አንድ ምሳሌ አዲስ አበባን ከነካችሁ ጦር አነሳለሁ ብሏል አራት ነጥብ!
የአማራ ልዩ ሃይል ከወልቃይት ጸገዴና ከራያ ዘልቆ ትግራይ ክልል ከገባ ልዩንትና ጥላቻ ይጨመራል። ይህ የክልል ጉዳይን ያጎላዋል እንጂ አያጠፋውም።
የአማራ ልዩ ሃይል ምናልባትም በትግራይ ጦር ተገፋፍተው ራስን ለመከላከል ካልሆነ በስተቀር ዘልቀው ትግራይ ክልል መግባት የለባቸውም። ይልቅ መሆን የነበረበት ክልላቸውን ታግለው ደማቸውን አፍሰው ነጻ ያወጡትን ምድር መጠበቅ ነበር።
የአማራ ልዩ ሃይል ድንበራቸውንና ነጻ የወጡትን እንኳን ሊያስተዳደሩ እየጠበቁም አይደለም። ለምን? ክልላቸው ስላልሆነ? የክልል ጉዳይ አላበቃለትም!!
ፌድራል ሃይሉና የአማራ ልዩ ሃይል ጠቅልሎ ፌድራል ካላደረገው የክልል ጉዳይና ልዩ ሃይላቸውም ማጠናከር ይጀመራል (በቁማር ካልተወገዱ)።
የአማራ ልዩ ሃይል ከጦሩ ጋር ከዘመተ የዛሬው የኢትዮ ወታደርን አከብራለሁ ቀን የኢትዮ ወታደርና የአማራ ልዩ ሃይልን አከብራለሁ መሆን ነበረበት።
ጦርነቱ በአጠቃላይ
የክልሎች መፍረስን አያስከትልም። አላማውም አልታወቀም! ማን ማንን ሊያፈርስ?
የፌድራል ጦር ደካማና እዝህ ግባ የማይባል መሆኑን አሳይቶናል።
እንደ መንግስቱ መሪ ለመሆን የሚጓጓ የወታደሩ መሪ ስላልታየ ተላላኪ መሆኑን።
የአማራ ልዩ ሃይል ጣልቃገብነት ምን ይባላል? አሁንም ተላላኪነት ነው? እንጃ!
እንዳልከው ወደ ክልል መፍረስ ካላመራ ከባድሜ ጦርነት የበለጠ ትልቅ ኪሳራ ይሆናል!!!! አቢይም በትግራይና በአማራ ህዝብ እጅግ የተጠላ ይሆናል።