Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

ሰበር ዜና : የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ሰላም አቢ አዲ እንደርታ እና ማይጨዉን ነፃ አውጥቷል

Post by Weyane.is.dead » 16 Nov 2020, 08:04

ሰበር ዜና

የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ሰላም አቢ አዲ እንደርታ እና ማይጨዉን ነፃ አውጥቷል የቀሩት ሁለት ከተማ ብቻ ነዉ ተንበይ እና መቀሌ:: ትግሉ እስከ ጁንታው ትህነግ/ህወሃት ግብዓተ መሬት ድረስ ይቀጥላል!!