Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

የተኛን አንበሳ ቀሰቀሰቺው ላም ልሳ

Post by Jirta » 16 Nov 2020, 06:36

ጁንታ ትግሬ ነካክቶ ነካክቶ አማራን ቀስቅሶ
ሲያለቅስ ይኖራል ይሄው ምቁን ለብሶ
አንበሳው ደግሞ ሰብሮ ይጥላ እንጅ ምህረት የለውም በለቅሶ:;