ያቢይ አላማ መሆን ያለበት ...
አንድ፣ ትህነግ ከጎንደርና ወሎ የዘረፈውን መሬት ማስመለስ ፤
ሁለት፣ በወንጀል የሚፈለጉትን (ያልጠፉትን) መያዝ፤
ሶስት፣ ፌዴራል መንግስት መያዝ ያለበትን ስልጣም ማረጋግጥ፣
አራት ፣ ትህነግ ከትግሬ ውጭ ያሉትን ሃብትና ማናምን መቀማት ።
ክዚያ በተረፈ በትግሬ ችግር ውስጥ ተተብትቦ ከመታሰር መራቅ አለበት ።
ወደ ፊት በትግሬ ውስጥ የሚነሱ ብዙ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ፣ ሶሺያል ቀውሶች አሉ፤ ድርቅ፣ ረሃብ፣ ስደት ወዘተ ጨምሮ ። ኋላ ያ ሁሉ በአቢይ ላይ የሚያሳብቡ ስለሆነ እነሱ የሰሩት ሽርባ እነሱው እንዲጠጡት መሆን አለበት ።
ስለዚህ አቢይ ከንዴትና ካለው ሃይል ነጻ ሆኖ በትግሬ ችግር ላለመተብተብ መጣር አለበት !! የትግሬ ማህበረ ሰብ ብዙ ግዙፍ ችግሮች ያሉበት ሕዝብ ነው ።