ደብሪቱ በቤትክርስትያን ተደብቆ እያለ የጸጥታ ሰዎች እዚህ መጥተው ማንነትህን ቢጠይቁህ ምን ብለህ ትመልሳለህ ተብሎ ሲጠየቅ ፡ " እኔ ደብረጽዮን ማለሊት ሳይሆን ቀሺ ድብረጽዮን ነኝ እላቸዋለሁ ። በሰማያዊ ጓንቲየን ግን ካወቁኝ ወደ እስር-ቤቴን እሄዳለሁ ። ከተያዝክ ከመንግስት ማምለጥ ቀላል ኣይደለም ።
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00