የኣዲስ ኣበባው ጁንታ ጦርንቱን በማስታክክ ለሌብነትና የኣንድ ብሄርን የበላይንት ለማስፋፋት የኣምራወን ድል ለማኮሰስ የሚያደርገው ጥረት መቆም ኣለበት።
የትግሬው ጁንታ መውጫው ቅዳዳ አየጠበበት ባለ ወቅት ከኣማራ ብልጽግናና ኣዲስ ኣደባ ከመሸገው የኦነግ ሸኔ አና ቀሮ መስራች ና ጠባቂ ቡድን ምንም ተጨባጭ ተሳትፎ ሳይኖራቸው ግን ከጦርንቱ የተግኙትን ድሎች ባለቤት ለመሆን በተልያየ መንገድ አየሞከሩ ነው።
የጦርንት ድል ሁልት ገጽታዎች ኣሉት ኣንድኛው የስነልቦና ድል ነው ሎላው ደግሞ ያው ጠላትን የሚደርገውን ግፍ በሙሉ ኣስቁሞ ወንጀለኞችን ለፍርድ ማቅረብ ነው።
ስልዚህ የኣማራው ህዝብ ንበረቱ ሲዘረፍ፣ ከምሬቱ ሲነቀል አንድሁም ኣማራ ኣይደለህም ሲባል ማአከላዊ መንግስት አና የከልሉ መንግስት አንዳላዩ በመምሰል የልቁንም ልሆዳቸው ወይም ይትግሬውን ጁንታ ፈርተው ከጁንታው ጋር ምንም አንዳልተፈጠር ኣብረው ሲኖሩ ነበር።
ለዚሁም የኣማራው ጭፍጨፋ በ ወልጋ፣በበኒሻንጉል፣ሻሸመኔ፣ ጉራፈርዳ አንዲሁም በኣዲስ ኣበባ በሰበቡ ሲታሰርና ሲደበደብ አንዲሁም በህግ ሽፋን ንብረቱ ሲዘረፍ፣ ክስራው ተባርሮ በሌላ ብሄር ብቃት በሌላቸው ሲተካ፣ በኣደባባይ ሰብረናቸዋል አየተባለ ሲፎከርበት፣ቤቱ ሲፈርስበት አና በቾሮና ጊዜ መወደቂያ አንዲያጣ ሆን ተብሎ ሲበደል አረ ህግ የከበር ሲል ማንም ሊሰማው ኣልፈለገም ነበር።
ታዲያ ኣሁን የመቀሌው ጁንታ ዬናተንም ድጋፍ ኣልፈልግም አኔ በራሴ አንደፈልግሁ አሆናልሁ ብሎ ሲነሳ አና የእንሱንም ህልውና ኣደጋላይ መሆኑ ሲታወቅ አራሳቸውን ለመጠብቅ ሰራዊቱን አንደገና ለማዋቅር ትግሬ ውን ኣስወጥቶ በሌላ የምተካት ስራው ሲጀመር ቅራኔው አየሰፋ መጣ ና ወደሙሉ ጥረነት ተሸጋገረ።
የመቀሌው ጁንታ በየቦታው ያሰማራቸው በጣም በዙ የመንግስት ሃላፊዎች፣ሚሊታሪ ፐርሶነል፣ነጋደዎች፣ኣየርመንገድ ሙሉ በሙሉ፣በየከተማው ያሉ ትግሬዎች በዘር ስለተደራጁ ትግሬ ሆኖ ጁንታውን የማይደግፍ ጥቅም የቀረብት ብቻ ነው። ለምሳሌ ኣረጋዊ በርሄ። ስለዚህ የኣበይ መንግስት የኣማራወን በደል አንዲሁም የህዝቡን ቆራጥነት ጠንቅቆ ስለኒያውቅ ለፍት ህ ከተነሳን ጁንታውን ለማጥፋት ከተነሳ ሙሉ የህዝብን ድጋፍ አንዳለው በመገምት ውጋያው ተጀመረ አንሆ በኣማራው አና በሰርዊቱ ትግል አዚህ ደርሰናል።
ታዲያ የኣምራው ኣንጸባራቂ ድል ሁሉንም ኣላስደሰተም። ሌላኛው ጁንታ ኦርሚያ አና ኣዲስ ኣበባ የመሸገው አንደመቀሌው ያለ ጁንታ ነው። ልዩነታቸው አኔ ካልሆንኩ ብቻ ነው። ይህ ጁንታ በነ ሽመልስ፣ታከለ ኡማ፣ኣዳነች ኣቤቤ ፣ለማ መገርሳ አንዲሁም በጣም በዙ በመንግስት መዋቅሩውስት ልክ አንደ መቀሌው ጁንታ ከኣንድ በሄር ውጭ ያለውን ለማፈንና የኣንድን በሄር የፖለቲካ፣ይኤኮኖሚ፣የስነልቦና የባህል አንዲሁም የደሞግራፊ የበላየነት ለመፍጠር የሚያልሙ በውሸት ታሪክ ላይ የተመሰረተ በነ መርራራ ጉዲና መስሎቹ የሚነዳ ጁንታ ነው።
ኣሁን ያለው ድል ያላስደሰታቸው የህዝቡን ንብረት የዘረፉ ልራሳቸው ብሄር በንጻ የስጡት አንታከል ኡማ፤ አንዲሁም ከሰማኛ በላይ የኣዲስ ኣባብን ህዝብ ይስገደለ ጃዋርን ያክል ወንጀለኛ ከጋዜጠኞች ጋር የምታንጻጽር አንሲሁም ኣርባ ሚሊዮን ብር ባንኳ ውስጥ ሲገኝ ኣላውቅም የምተል ሌባ አማታውቀው ህዝብ ላይ ከንቲባ ስትደረግ ይሄ ከ መቀሌው ጁንታ የተለየው ምኑላ ነው።
ኣሁን ደግሞ የህዝቡን የደል ደስታ ለማጥፋትና የኣዲስ ኣባበን ህዝን ኣንገት ለማስደፋት ስባት ምቶ ሚሊዮን በር ከወር ደሞዙላይ አንዲስጥ ኣልች ከዛውስጥ ምን ያህሉ ለሰራዊቱ የደርሳል ሌላ ጉዳይ ነው። ፵ ሚሊኦን የሰርቀ።
ሌላው በዚህ ቡድን ወስጥ የተሰገሰጉ የኣዲስ ኣባባ ጁንታ ኣዲስ መፈክር ይዞ መጥትዋል ትግሬዎችን ኣትንኳቸው ምክኛቱም የኛ የሌብነት ኣጋሮች ናቸው ንው። ኣንድ ግዜ የሰማሁት ነው ፤ ህዝብ የደበቀውን ማንም ኣያወጣውም ግን በህዝብ ፊት ያለፈን ማንም ኣይስተውም፤ ስለዚህ ኣማራው ሲጨፈጨፍ ዚም በላች ሁ ኣሁን ልትግሬው ጥብቅና መቆሙ ባይገርመንም ፤ ውሻ በበላበት ይጮሃል አንዲሉ፤ የ ኣማራው ጠላት ኣሁንም አንዳለ ነው ተዳከመ አንጂ።
ዓማራው ፈሪሃ አግዚኣብሄር ያለው አንደሌላው ጎሳ ሰው ኣያርደም፣ብልት ኣይቆርጥም፤ ባጠቃላይ የተነጥቀውን መሬት ተውግቶ ኣስልቅቆ አንዲሁም የኣንድ ብሄር ትዋጾ የለውን ስራዊትም አንደራሱ ኣይቶ ከጭፍጨፋ ኣደኖ ኣሁን ከዳር ሆነው ትግሬውን ኣትንካ መሬቱን አኛነን የምናስተዳድረው የሚለው አንደገና አናዋርድህ ነው። ስለዚህ አጃች ሁን ከኣማራው ልይ ኣንሱ የገዛ መረቱን የማስተዳደር መብቱ ኣሁንም የሱ መሆኑን በደሙ ኣረጋግጡዋል።