Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Roha
Member
Posts: 2196
Joined: 17 Feb 2011, 00:38

ጡት ነካሹ፣ ስግብግቡ የወያኔ ትግራይ ሽፍታ በጣረሞት

Post by Roha » 14 Nov 2020, 15:33

ጡት ነካሹ፣ ስግብግቡ የወያኔ ትግራይ ሺፍታ በጣረሞት ሆኖ፡
በሁሉም አቅጣጫ፣ በሁሉም ህዝብና ዓለም ተጠልቶና ተውግዞ
እንደ ዕብድ ውሻ በየትኛውም ቦታ ላይ እዮጮሄ ይገኛል።
በከሃዲው ወያኔ ኪሳራ ፡ እርስበርሱ በዘር ፖለቲካ ይፋጅ የነበረው የኢትዮጵያ ሕዝብ ኣንድ ላድ ላይ በዘረኛው ወያኔ እንዲዘም ረድቶታል።
ከዚህም አልፎ፣ ኤርትራን ሱዳንን ጠቅላላ ኣፍሪካን በወያኔ ጥላቻውን እያሳየ ነው።
ስግብግቡ ሽፍታ በሁሉም ኣቅጣጫ ተከቦ መፈናፈኛ ኣጥቶ እየተወራጨ የመጨረሻው ያዙኝ ልቀቁኝ እያለ ነው።