የኣንድ ቤተሰብ ድርጅት ፣ሁሉም ቱጃሮች፣በተለይ ደግሞ ዓለም ገ/ዋህድ አዲስ አበባ ውስጥ ብቻ ባለ አምስት የተለያዩ ህንፃዎች ባለቤት ነው።
- ደብረፅዮን - የስብሀት ነጋ የእህት ልጅ
- አባይ ፀሀዬ - የስብሀት ነጋ ወንድም ልጅ ባል
- አዲስዓለም ባሌማ - የስብሀት ነጋ እህት ባል
- አብርሐም ተከስተ - የስብሐት ነጋ ልጅ ባል
- ዓለም ገ/ዋህድ - የስብሀት ነጋ የእህት ልጅ ባል
- ቅዱሳን ነጋ - የስብሀት ነጋ እህት
- ፀጋዬ በርሄ - የስብሀት ነጋ እህት ባል
- ክንደያ ገህይወት - የስብሀት ነጋ ወንድም ልጅ ባል
- ፈትለወርቅ ገ/እግዚአብሄር - የኢንቨስተር ዳዊት ገ/እግዚአብሄር ልጅ /የስብሀት ነጋ ወንድም ልጅ/