Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8646
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

የአዲግራት ከተማ ከጁንታው ነፃ ሆአለች፣ መቀሌ ከተማ ደግሞ በሚቀጥሉት 72 ሰዓታት ነፃ ትሆናለች!!!!!

Post by Wedi » 13 Nov 2020, 11:32

የአዲግራት ከተማ ከጁንታው ነፃ ሆአለች፣ መቀሌ ከተማ ደግሞ በሚቀጥሉት 72 ሰዓታት ነፃ ትሆናለች!!!

የአዲግራት ከተማ በጀግናው የመከላክያ ሰራዊት ቁጥጥር ስር ወድቃለች:: መቀሌ የመሸገው የትህነግ/ህወሃት ልዩ ሀይል በ72 ሰዓታት ውስጥ ትጥቁን በመፍታት እጁን ለመከላክያ ሰራዊት እንዲሰጥ ጥሪ ተደርጎለታል::
:P :P :P
Please wait, video is loading...