Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ኢትየጵያ ወደ አንድ ሚልዮን የሚጠጋ ዜጎችዋን መጨፍጨፉዋ ተገለጠ፡፡ ስለዚህ ከሩዋንዳ ያለነሰ የእርስ በርስ ዘር ፍጅት በኢትዮጵያ ተካሂዶ ነበር ማለት ነው፡፡

Post by AbebeB » 12 Nov 2020, 19:51

በመንግስቱ ኃ/ማርያም ይመራ የነበረው የአማራ መንግስት ቀይሽብር በማለት 750,000 ዜጎችን ፈጅቶ እንደነበር ተገለጠ፡፡ ስለዚህ የዚያ መንግስት አባላት ከያሉበት ተፈልገው ለዓለም አቀፍ ፍ/ቤት ይቅረቡ፡፡ በዚህ ላይ ልንሠራ ጊዜው ግድ ይለናል!

ፍጅቱን ፎሪን አፌይርስ (Foreign Affairs) ይህንኑ እንዲህ ሲል ይረልጣል፡፡

“… under the leadership of Mengistu Haile Mariam, the new regime became increasingly radical and violent, unleashing a “Red Terror” in which 750,000 people are believed to have been killed.” Cheeseman and Woldemariam

Source: https://www.foreignaffairs.com/articles ... -civil-war