የዓብይ ቡችሎች ዛሬ ድምፃቸውን ያጠፉት ያለምክንያት አይደለም
ትላንት በዳንሻና አከባቢው የትግራይ ሰራዊት እጅግ በተጠና መልኩ በሜካናይዝድ ጭምር የቆረጣ ውግያ በአስደናቂ ሁኔታ ጠላት ግራ እስኪገባው ድረስ ከደመሰሰ በኃላ የተማረኩት በ 25 መኪኖች የአማራ ክልል ወራሪ ምልሻዎችና ልዩ ሃይል፣ የአብይ ቅልብ ወታደሮች እንዲሁም አጋጣሚውን በመጠቀም ትግራይን አንወጋም ብለው እጃቸው የሰጡ የኢሳይያስ ወታደሮች በትግራይ ሰራዊት ታጅበው ወደተዘጋጀላቸው ማረፊያ ዛሬ አመሻሹ በሰላም ገብተዋል።
አብይ በበኩሉ ''ሸራሮ ያዝን፤ ወታደሮች ሞተው አገኘን'' እያለ ህዝቡን ጮቤ ያስረግጣል።
የአብይ ሚዲያዎች ይህ ዜና አይናገሩም። መማረክና መማ'ረክ የነበረና ያለ ቢሆንም የዛሬ ግን ለየት ያለ ቅርጽ ያለው ነው ተብሏል።