Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42324
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የኢትዮጵያ የጦር ፍርድ ቤትና የሞት ቅጣት ፍርድ

Post by Horus » 12 Nov 2020, 02:02

ባሁን ስዓት የኢትዮጵያ ጦር ፍርድ ቤት ምን አይነት ሕጎች እንዳሉት አላቅም ። ግን ላሉና ለሚኖሩ የመጨረሻ ትምህርት ይሆን ዘንድ ቁልፍ ወንጀለኞችን በሞት መቀጣት አለባቸው !!