Amhara people do not want to fight against TPLF and Tigray. Abiy Ahmed is encircling poor farmers in their home to force to fight against Tigray. They are refusing to fight against their brothers and sisters in Tigray.
To flee the forced enlisting into Amhara army, 3-5 million farmers, specially women and children are to flee to Sudan, to at least get temporary relief from the war.
-
EthioRedSea
- Member
- Posts: 4089
- Joined: 31 Aug 2019, 11:55
Re: About 3-5 million Amhara farmers, specially women and children to flee to Sudan, according to sources
ትህነግ ትላንት መከበቡን እና ተስፋ መቁረጡን ሲያውቅ ማይካድራ በሁመራ ከተማ ላይ ከ500 በላይ የአማራ ተወላጆች ላይ ጭፍጨፋ ፈፅሟል!!
እጅግ ያሳዝናል። ተስፋ የቆረጠው አሸባሪው የትህነግ ልዩ ሃይልና ሚሊሻ እንዲሁም #ሳምሪ በሚል ባደረጃቸው የትግራይ ተወላጆች አማካኝነት ባልታጠቁ ንጹሃን በአማራ ተወላጆች ላይ አሰቃቂ ጭፍጨፋ ፈጽሟል።የተጨፈጨፈው ንጹሃን ህዝብ ቁጥሩ በጣም በርካታ ነው።የዘር ማጥፋት ወንጀል ነው የተፈጸመው።በዚህ ዘግናኝ ድርጊት የደቡብ ክልል (የወላይታ) ብሄር ተወላጆች፣የኦሮሞ ብሄር ተወላጆችም አብረው ተጨፍጭፈዋል።
ማይካድራን እንዲሁም ሁመራን ጨምሮ በወገን ጦር ቁጥጥር ስር ቢውሉም፣ሰርጎ በመግባት ወይም በእየከተሞቹ ሲቪል መስለው በሚኖሩ እኩያን አማካኝነት ሌላ ዘግናኝ ጭፍጨፋ እንዳይካሄድ አሁንም ልዩ ጥንቃቄ ያሻል።