Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8646
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

የአይህ ምስክር ዶር / ሀኪም ፋሽሽት ህወሃቶች በማይከድራ ትግሬ ሴቶች፣ አማራ ባሎቻቸውን፣ ትግሬ ወንዶች አማራ ሚስቶቻቸውን ገድለዋል!!

Post by Wedi » 10 Nov 2020, 15:08

:cry: :cry: :cry: :cry:
የአይህ ምስክር ዶር / ሀኪም ፋሽሽት ህወሃቶች በማይከድራ እና አካባቢው ይኖሩ የነበሩ አማራዎች በሙሉ በሚባል ሁኔታ እዛው ነዋሪ በነበሩ ትግሬዎች ታድነዉ ተገድለዋል ። ሁሉም ጎረቤቱን ገድሏል ። ሚስት ባሏን ገድላለች ፤ በሚስቱ በገጀራ ተመቶ ሳይሞት የደረሰን ታካሚም አክመናል። በዚህ ደረጃ የአዉሬነት ተግባር በህዝባችን ተፈፅሟል!!

የአይን ምስክር .... ከአብርሀጅራ እስከ ማይካድራ !!

ወገኖቻችን እጅግ በአሰቃቂ ሁኔታ ተጨፍጭፈዋል ፤ ተረሽነዋል !! ማይካድራ እና አካባቢው ይኖሩ የነበሩ አማራዎች በሙሉ በሚባል ሁኔታ እዛው ነዋሪ በነበሩ ትግሬዎች ታድነዉ ተገድለዋል ። ሁሉም ጎረቤቱን ገድሏል ። ሚስት ባሏን ገድላለች ፤ በሚስቱ በገጀራ ተመቶ ሳይሞት የደረሰን ታካሚም አክመናል። በዚህ ደረጃ የአዉሬነት ተግባር በህዝባችን ተፈፅሟል!!

እኔ በህይወቴ በቀን ዉስጥ ከ200 በላይ ታካሚ ያዉም በድንገተኛ አደጋ ተጎድቶ በአንድ ቀን ዉስጥ ያዉም በአንድ ሆስፒታል ያየሁት ዛሬ ነዉ ። ለወደፊትም ማየቴን እርግጠኛ አይደለሁም ። ስራው እጅግ ቢያደክምም በቁጭት በእልህ የምንችለውን ሁሉ ስናደርግ ዉለናል!!

ለመከረኛዉ የአማራ ህዝብ ይህቺ ማድረግ የምንችላት ትንሽ ነገር ናት!!
~~~~
ህወሃትን እና ጀሌዎችን መረር ብሎ ከመደምሰስ ዉጭ ሌላ ምርጫ የለም ። ምንም ርህራሄ አያስፈልግም !!
በሌላውም የትግራይ አካባቢ የምትኖሩ አማሮች ተደራጅታችሁ ራሳችሁን ጠብቁ ፤ ራሳችሁን ከሞት ታደጉ!!


Please wait, video is loading...