አንድ፣ ትግሬን ሙሉ በሙሉ በመክበብ ትህነግን በጦር መደምሰስ፣
ሁለት፣ ትህነግ የተባለው ድርጅት ሙሉ በሙሉ ማፍርስ፣
ሶስት፣ የትህነግ ከፍተኛ መሪዎች ባሉበት በመያዝ አስር ቤት ማጎር፣
አራት፣ የትህንግ ንብረት ሙሉ በሙሉ መውረስ፣
አምስት፣ ላለፉት 30 አመታት ከኢትዮጵያ የተዘረፈው ሃብትና ዎያኔ በኢትዮጵያ ላይ ላደረሰው ኪሳራ ካሳ ማድረግ፣
ስድስት፣ ትህነግ ከጎንደር፣ ወሎና አፋር የቀማውን አገር መመለስ፣
ሰባት፣ ኢትዮጵያዊ ድርጅት በትግሬ እነዲፈጠር መርዳት ። በቃ !
Re: የትግሬ ችግር መፍትሄ
አንዳንድ የማይቀሩ የትፈጥሮ ህጎች አሉ፤ ለምሳሌ፣
የተገነባ ሁሉ ወጥቶ ወጥቶ ይፈርሳል፤
ወንጀለኛ አንድ ቀን መያዙ አይቀርም፤
አልጠግብ ባይ ያስታውካል ፤
ይህ ነው አሁን በትግሬ የሚታየው፣ በተዘረፈ ሃብት ተገነባች፣ በራሷ ዘራፊ ልጆች ትፈርሳለች ። ልብ በሉ ትህነግ የራሱ የትግሬ ተራ ኅዝብ ባንክ እየዘረፈ ነው ፣ አስገራሚ !!!
የተገነባ ሁሉ ወጥቶ ወጥቶ ይፈርሳል፤
ወንጀለኛ አንድ ቀን መያዙ አይቀርም፤
አልጠግብ ባይ ያስታውካል ፤
ይህ ነው አሁን በትግሬ የሚታየው፣ በተዘረፈ ሃብት ተገነባች፣ በራሷ ዘራፊ ልጆች ትፈርሳለች ። ልብ በሉ ትህነግ የራሱ የትግሬ ተራ ኅዝብ ባንክ እየዘረፈ ነው ፣ አስገራሚ !!!