Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Ejersa
- Member
- Posts: 3978
- Joined: 05 Nov 2019, 10:39
Post
by Ejersa » 08 Nov 2020, 07:05
በራያ አላማጣ ወረዳ #ስፍራ_አሞራ (ቅልሻ መድሀንያለም ዋልካ) ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የትህነግ ጁንታ ትላንትና እና ዛሬ በሎቤድ ጭኖ ያመጣቸውን ታንኮች ጀግናው የአየር ሃይላችን ዛሬ ጥቅምት 29/2013 ዓ.ም በዚህ ሰዓት እጅግ ባስደናቂ ብቃት ኢላማውን ጠብቆ ሁለቱን ታንኮች ገና ከሎቤድ ላይ እያወረዷቸው በነበሩበት ሰዓት ሙሉ በሙሉ አውድሟቸዋል::
አንደኛውን ታንክ የጫነው የሎቤድ ሾፌር የሁለቱን መጋየት ሲመለከት በድንጋጤ ሸሽቶ ራያ አላማጣ ከተማ ገብቷል:: የራያ ወጣቶች ተጠግተው ሲያናግሩት እያለከለከ "በአየር ተደብድበን እየተመለስን ነው:: ነገሩ ከባድ ነው::" በማለት የተመለከተውን ሁኔታ እየተንተባተ በድንጋጤ ገልፇላቸዋል::
በአካባቢው የመሸገው የትግራይ ልዩ ሃይል በአሁኑ ሰዓት ተፍረክርኳል:: መሳሪያችውን ጥለው እየሮጡ ነው:: መግቢያ ጠፍቷቸዋል!!! ህዝቡም ይህን በጥንቃቄ እየተከታተለ ልቡ በደስታ
እየዘለለ ይገኛል!!!!
ክብር ለጀግናው አየር ሃይላችን!!!!!
ክብር ጀግናው የሃገር መከላከያ ሰራዊት!!!!!
ይቀጥላል!!!!
(ፎቶ: ከኢንተርኔት)
Please wait, video is loading...
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Post
by Hameddibewoyane » 08 Nov 2020, 07:24
Ejersa wrote: ↑08 Nov 2020, 07:05
በራያ አላማጣ ወረዳ #ስፍራ_አሞራ (ቅልሻ መድሀንያለም ዋልካ) ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የትህነግ ጁንታ ትላንትና እና ዛሬ በሎቤድ ጭኖ ያመጣቸውን ታንኮች ጀግናው የአየር ሃይላችን ዛሬ ጥቅምት 29/2013 ዓ.ም በዚህ ሰዓት እጅግ ባስደናቂ ብቃት ኢላማውን ጠብቆ ሁለቱን ታንኮች ገና ከሎቤድ ላይ እያወረዷቸው በነበሩበት ሰዓት ሙሉ በሙሉ አውድሟቸዋል::
አንደኛውን ታንክ የጫነው የሎቤድ ሾፌር የሁለቱን መጋየት ሲመለከት በድንጋጤ ሸሽቶ ራያ አላማጣ ከተማ ገብቷል:: የራያ ወጣቶች ተጠግተው ሲያናግሩት እያለከለከ "በአየር ተደብድበን እየተመለስን ነው:: ነገሩ ከባድ ነው::" በማለት የተመለከተውን ሁኔታ እየተንተባተ በድንጋጤ ገልፇላቸዋል::
በአካባቢው የመሸገው የትግራይ ልዩ ሃይል በአሁኑ ሰዓት ተፍረክርኳል:: መሳሪያችውን ጥለው እየሮጡ ነው:: መግቢያ ጠፍቷቸዋል!!! ህዝቡም ይህን በጥንቃቄ እየተከታተለ ልቡ በደስታ
እየዘለለ ይገኛል!!!!
ክብር ለጀግናው አየር ሃይላችን!!!!!
ክብር ጀግናው የሃገር መከላከያ ሰራዊት!!!!!
ይቀጥላል!!!!
(ፎቶ: ከኢንተርኔት)
Please wait, video is loading...
-
Ejersa
- Member
- Posts: 3978
- Joined: 05 Nov 2019, 10:39
Post
by Ejersa » 08 Nov 2020, 14:56
Please wait, video is loading...