Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Bwendimu
Senior Member
Posts: 10101
Joined: 07 Apr 2007, 08:24

አሁን የደረሰን ዜና

Post by Bwendimu » 08 Nov 2020, 08:27

#ሰበር_ዜና
👉በአዲስ አበባ ቦሌ ሜጋ ህንፃ አጠገብ ያለው ሱር ኮንስትራክሽን እንዲሁም መስፍን እንጂነሪንግ ሜጋ ህንፃን ጨምሮ በአሁን ሰአት በፌደራል ፖሊስ ተከቧል:: ማንም ሰው መውጣትም ሆነ መግባት አይችልም::