Getachew Reda
ተዉ አትሽጥ ቢሉት ጊደሩን ሸጠና
ተው አትግዛ ቢሉት ክላሹን ገዛና
ተው አትንካን ቢሉት ነገር ፈለገና
ተው አትግባ ቢሉት ጦርነት ገባና
መድፉ ሲንደቀደቅ መርረየስ ሲያጓራ
"እማይ ድርሽ" አለ ዘራፉ ቀረና.....
ተዉ አትሽጥ ቢሉት ጊደሩን ሸጠና
ተው አትግዛ ቢሉት ክላሹን ገዛና
ተው አትንካን ቢሉት ነገር ፈለገና
ተው አትግባ ቢሉት ጦርነት ገባና
መድፉ ሲንደቀደቅ መርረየስ ሲያጓራ
"እማይ ድርሽ" አለ ዘራፉ ቀረና.....