Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

ይሄ Walk ነው War ፋኖ ደብሮታል:

Post by Jirta » 06 Nov 2020, 10:53

ጦርነት መስሎት ታጥቆ የወጣው ፋኖ እሩጫ ስለበዛበት ውጊያው ደብሮታል:: የትግራይ ልዩ ሀይል ይህን ሁሉ ኪሜ በአጭር ሰአት በመሮጡ የጆሽዋን ሪከርድ ሳይሰብረው እንዳልቀረ ይገመታል:: ለዚህም አስተዋፅኦ ያደረገው ናይክ የሰራው ጫማ ነው ብሏል:: ደፂ::