ሰበር ዜና፣ የሃገር መከላከያ ሰራዊት በራያ ግንባር የመጀመሪያ ግዳጁን መወጣት ጀምሯል!!!
አስደናቂው የመከላከያ ሰራዊት በላቀ ወኔ እና ግለት በሁለት አቅጣጫ ተሰድሮ ወደፊት መግፋት ጀምሯል!!! መላው የራያ ህዝብ እና የስበር ወጣት መከላከያን ለማገዝ እና በክብር ለመቀበል በተጠንቀቅ ቆሟል!!! ፈጣሪ ከመከላከያ ሰራዊት እና ከህዝባችን ጋር ይሁን!!!
Re: ሰበር ዜና፣ የሃገር መከላከያ ሰራዊት በራያ ግንባር የመጀመሪያ ግዳጁን መወጣት ጀምሯል!!!
Please wait, video is loading...