EZEMA said.."በክልሉ በንፁሃን ዜጎች ላይ የሚደረሰው ተደጋጋሚ ጭፍጨፋ እና በመንግሥት በኩል የሚሰጡ ችግር ፈቺ ያልሆኑ ምላሾች የችግሩ ምንጭ አካባቢውን ከሚያስተዳድረው የመንግሥት መዋቅር እና ችግሩን በቸልታ እያየ ያለው የፌደራል መንግሥት ነው ብለን እንድናምን አስገድዶናል። ከዚህ በፊት የተፈፀሙ ጥቃቶች አጥፊዎች እና ኃላፊነታቸውን በአግባቡ ያልተወጡ አመራሮች ላይ ሕጋዊ እና አስተዳደራዊ እርምጃዎች ባለመወሰዱ ችግሩ አሁንም ቀጥሏል። ኢዜማ ክልሉን በሚመሩት ኃላፊዎች ላይ ማጣራት ተደርጎ እርምጃ ካልተወሰደ ግድያና ማፈናቀሉ ይቆማል ብሎ አያምንም። የፌደራል መንግሥት እንደዚህ ዓይነቱ ጥቃቶች ከመድረሳቸው በፊት የመከላከል እና በቶሎ የማስቆም ሥራ ከምንም ጉዳይ በላይ ቅድሚያ ሊሰጠው ይገባል ብለን እናምናለን።"
When is this going to end? Why are people murdered just because of who they are? This is the kind of system dubbed as aka "Federalism" that TPLF gloats about at every opportunity. 30 years on and counting, people are ruthlessly being killed with so much gruesome savagery and yet, we are told that this is good for self administration.

Some parties that have been busy covering up for the ODP led EPRDF are now getting the feel that the only change in the country is the replacement of TPLF with OLF. The ADP sheep has however, bested any vassals in the known human history.
https://mereja.com/amharic/v2/350868