የዋሽንግተን ና ከባቢው አበሻ በትራምፕ ላይ አገር የሚያክል ሰልፍ ካልወጣ ማንም ሰው ሁለተኛ ኢሳትና 360 ማየትን ማቆም አልበት !!!
እስቲ እነዚህ ትችት ፈብራኪ ምላሰ ረጅሞች በእውነት ኢትዮጵያዊ መሆናችውን የምናየው አሁን ነው !!!
Last edited by Horus on 24 Oct 2020, 04:42, edited 1 time in total.
Re: የዋሽንግተን ና ከባቢው አበሻ በትራምፕ ላይ አገር የሚያክል ሰልፍ ካልወጣ ማንም ሰው ሁለተኛ ኢሳትና 360 ማየትን ማቆም አልበት !!!
ኢትዮጵያ በውጭ ጠላት ስትደፈር ጸጥ የሚሉ አጉል ተቃዋሚ ስልጣን ፈላጊ ሁሊሽ የት አሉ፣ እንደ ኢትዮጵያዊ አንድነት የሚጠሩት ? እየታዘብን ነው !!!