Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ከበቀቀኖቹ የEthio 360 አሻንጉሊቶች በተለይ ዛሬ ተስፋ ቆርጦ አማራነቱን በይፋ የነገረን ሀብታዉ አያሌው የአማራ ደብተራዎችን ሥራ እንዴት ሳያወግዝ አለፈ?

Post by AbebeB » 23 Oct 2020, 18:59

የአማራ ደብተራዎች በኦሮሚያ ጉዳይ የተሳካላቸው አይመስልም፡፡ ከኦሮሚያ ቤ/ክህነት መሪዎች ጋር እንታረቅ በማለታቸው ሂደቱ መጀመሩ ተነገረ፡፡ ምንጩ BBC አፋን ኦሮሞ ነው