Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
pushkin
Member+
Posts: 9683
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

ሞቷ የቀረበ ወያኔ የኢፌድሪ መከላከያ ሰራወትና፣ ኤርትራ መከላከያ ሰራዊትን አፍንጫ ደጋግማ ታሸታለች!

Post by pushkin » 18 Oct 2020, 18:34

ወያኔ ወጠጤው ትከሻው ያበጠ!
ልቡ ያበጠበት!
እንዋጋ ብሎ ለ ፌደራል ኢትዮጵያ መንግስት መልክት ላከበት!!
እንዋጋ ብሎ ለ ኤርትራ መንግስት መልክት ላከበት
የማትረባ ወያኔ ዘጠኝ ትወልዳለች!
ልጆቿም ያልቁና እሷም ትሞታለች!!