የአማርኛ ፖለቲካ ቁማርተኞችና ሚዲያዎቻቸው ሕዝባችን ነው የሚሉትን የሚመክሩት፤
1. በቀድሞው የአማራ መንግስት የተሳሳተ ፖሊሲ ምክንትነት የፓለቲካ ጋብቻ ውስጥ የተዘፈቁትን ከአካባቢያቸው ጋር ተስማምተው እንዳይኖሩ እናንተ አማራ ናችሁና ከአማራ ስክስታ ሌላ እንዳተዘፍኑ፣ በአማርኛ ብቻ አቅራሩ፣ የመሪያችን ሚንሊክ ታርክ እንጂ የሌላ ብሔር/ብሄረሰብ ተወላጅን ታርክ አንቀበልም በሉ፣ የምትኖሩበትን አገር/ክልል ቋንቋ አትናገሩ ወዘተ እያሉ ጠላትነትን ያዳብራሉ፡፡ እውኔታው ግን የክልሉን ህግ ጠብቆ መኖር ያልቻለን ሰፋሪ ይቅርና የክልሉ ነባር ዜጋም ቢሆን መብት ና ግዴታውን ማወቅ ይጠበቅበታል፡፡ በማንኛውም ዓለም ውስጥ ነባርና ሰፋሪ መብትና ግዴታ ይለያያል፡፡
2. አማራ ፓለቲካ ቁማርተኞች አሁንም እንደ አዲስ ዕቅድ ቀርጸው የሚንቀሳቀሱት ህዝባችን የሚሉትን በተለመደው ባህሪያቸው (mind setup) ወደ ሌለው አካባቢ ሂዶ እንዲኖር ቅስቀሳ እያደረጉ ነው፡፡ ከዚያ ሰፋሪው ደግሞ ተፈናቀልን እያለ ሲያለቅስ የኣማርኛ ቁማርተኞቹ ታምቡር ይዘው ወደ ሚዲያቸው ይሮጡና ዓለምን ሊያደናግሩ ይጥራሉ፡፡
ከዚያ ዓለም ይስቅባቸዋል፡፡ ምክንያቱም የሀገሩን ነባር ህዝብና ሰፋሪውን እኩል መብት (ጥቅም አላልኩም) የሚሰጥ አገር በዓለም ላይ የለምና፡፡ ስለዚህ አማርኞች/ሰፋሪዎች ያሌላቸውን መብት ለመጠቀም በመሯሯጥ በሕዝብ ሕይዎት ላይ የፖሊካ ቁማር ደጋግመው ይጫወታሉ፡፡ ከዚህ የተለዬ እውኔታ አለ የሚል ካለ ብቅ ይበልና እንወያይ፡፡
ይህን በዚህ የቦዘኔዎች መከማቻ በሆነው ፎረም የምጽፈው ለጤናማ ህሊና ዳኝነት ብቻ ነው፡፡
Re: ከአማርኞች ጋር እስኪ ምሁራዊ ምክክር እናድርግ፡፡ በየክልሉ የንጹሀን ዜጎች ህይወት እያለፈ ያለው በአማርኞች የፓለቲካ ቁማር ምክንያትነት ወይስ በሌላ?
አማርኞች ምነው ይኅን ምክክር ሸሻችሁ? አያዋጣም ይላል ዘበርጋ በሚለው ስሌት ነው?AbebeB wrote: ↑12 Oct 2020, 14:03የአማርኛ ፖለቲካ ቁማርተኞችና ሚዲያዎቻቸው ሕዝባችን ነው የሚሉትን የሚመክሩት፤
1. በቀድሞው የአማራ መንግስት የተሳሳተ ፖሊሲ ምክንትነት የፓለቲካ ጋብቻ ውስጥ የተዘፈቁትን ከአካባቢያቸው ጋር ተስማምተው እንዳይኖሩ እናንተ አማራ ናችሁና ከአማራ ስክስታ ሌላ እንዳተዘፍኑ፣ በአማርኛ ብቻ አቅራሩ፣ የመሪያችን ሚንሊክ ታርክ እንጂ የሌላ ብሔር/ብሄረሰብ ተወላጅን ታርክ አንቀበልም በሉ፣ የምትኖሩበትን አገር/ክልል ቋንቋ አትናገሩ ወዘተ እያሉ ጠላትነትን ያዳብራሉ፡፡ እውኔታው ግን የክልሉን ህግ ጠብቆ መኖር ያልቻለን ሰፋሪ ይቅርና የክልሉ ነባር ዜጋም ቢሆን መብት ና ግዴታውን ማወቅ ይጠበቅበታል፡፡ በማንኛውም ዓለም ውስጥ ነባርና ሰፋሪ መብትና ግዴታ ይለያያል፡፡
2. አማራ ፓለቲካ ቁማርተኞች አሁንም እንደ አዲስ ዕቅድ ቀርጸው የሚንቀሳቀሱት ህዝባችን የሚሉትን በተለመደው ባህሪያቸው (mind setup) ወደ ሌለው አካባቢ ሂዶ እንዲኖር ቅስቀሳ እያደረጉ ነው፡፡ ከዚያ ሰፋሪው ደግሞ ተፈናቀልን እያለ ሲያለቅስ የኣማርኛ ቁማርተኞቹ ታምቡር ይዘው ወደ ሚዲያቸው ይሮጡና ዓለምን ሊያደናግሩ ይጥራሉ፡፡
ከዚያ ዓለም ይስቅባቸዋል፡፡ ምክንያቱም የሀገሩን ነባር ህዝብና ሰፋሪውን እኩል መብት (ጥቅም አላልኩም) የሚሰጥ አገር በዓለም ላይ የለምና፡፡ ስለዚህ አማርኞች/ሰፋሪዎች ያሌላቸውን መብት ለመጠቀም በመሯሯጥ በሕዝብ ሕይዎት ላይ የፖሊካ ቁማር ደጋግመው ይጫወታሉ፡፡ ከዚህ የተለዬ እውኔታ አለ የሚል ካለ ብቅ ይበልና እንወያይ፡፡
ይህን በዚህ የቦዘኔዎች መከማቻ በሆነው ፎረም የምጽፈው ለጤናማ ህሊና ዳኝነት ብቻ ነው፡፡
ከፈራችሁም እኮ መፍትሔ አለላችሁ፡፡ ለምሳሌ አማራ የሚባል ዘርና ሕዝብ አለ ምክንያቱም አቻምየለህ ድንብሩ አለ ብሎናል በማለት መከራከር ትችላላልሁ እኮ፡፡ ከከከከከከከከከከከከከ