
ጥቅምት 1 ቀን 2013
ቃሌን አድሻለሁ
እጄን ከፍ አድርጌ !
ከኔ በፊት ለህዝብ !
ከኔ በፊት ለሃገር !
በሰንደቋ - ምዬ ።
እማ የኔ እናት !
ሃገሬን ማን አያት !
አረ ማን ተመኛት !
በክፉ ያያትን - እንዳያይ ላድርገው !
የትኛው ጀግና ነው - ለፀብ - የገፋፋው።
ጠላትን መማረክ - ወሬ ሳያበዛ አሳጥረዋለሁ ፣
ከደምሽ- የተቀዳሁ ! ከፍሬሽ- የበቀልኩ !
ዛሬም እንደ ትላንት - እጠብቅሻለሁ !
መቼም ላልለይሽ - ቃሌን አድሻለሁ።
ሲያምረኝ ስራህብዙ
@EritreaStreet Addis Ababa



