Must Watch: ሰበር ዜና : አዳነች አቤቤ በትግርኛ ተናጋሪዎች ጉድ ተሠራች
ግምገማ ላይ በወር የምታገኘው ደመወዝ 8000 ብር ሆኖ ሳለ 40 ሚሊዮን ብር አካውንትሽ ውስጥ አለ ስትባል የሰጠችው መልስ እኔ የማውቀው ነገር የለም ነገር ግን የባንክ ሠራተኞችን ጠይቄ ያገኘሁት መረጃ የሚያሳየው ሁለት ሰዎች ስለ እኔ ባንክ አካውንት በትግርኛ ያወሩ እንደነበር መረጃው አለኝ ብላለች::
Re: Must Watch: ሰበር ዜና : አዳነች አቤቤ በትግርኛ ተናጋሪዎች ጉድ ተሠራች
ኧረ ባካችሁ ትግርኛ ተናጋሪዎች ስለኔም ባንክ አካውንት አውሩ!!
አንዷን ዜሮ ብትቀንሷትም ችግር የለም!!
ቂቂቂቂቂቂቂቂ
It wasn’t long ago when Mrs. Abeibei was head of customs agency that she gave J-wars OMN 50 million.(it was reported then).
Now we talk about Tigrinya speakers???
Maybe Ato Hizkiel??? He also speaks Tigrinya