ወ/ሮ ያየሽ ተስፋሁነይ በዛሬው የመክፈቻ ስነ ስርዓት ላይ የተገኙ ብቸኛዋ የትግራይ ክልል ተወካይ ! ዛሬ በነበረው 5ኛው የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 5ኛ የፓርላማ ዘመን 6ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ ብቸኛዋ ትግራይ ክልል ተወካይ ወ/ሮ ያየሽ ተስፋሁነይ ተገኝተው ነበር።

Hameddibewoyane wrote: ↑05 Oct 2020, 15:03ዶክተር አርከበ እቁባይ እና ዶክተር አዲስዓለም ባሌማን ጨምሮ በፌድራል መንግሥት ውስጥ የነበሩ 13 ተሿሚዎች እና 27 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት "ኃላፊነታችሁን በማቆም ወደ ድርጅታችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ" የሚል ትዕዛዝ በህወሓት ተሰጥቷቸዋል።

![]()
pushkin wrote: ↑05 Oct 2020, 16:40