Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 40421
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የህወሃት ቀይ ስህተት እና አሳዛኝ መጨረሻ: ህወሃት እግር ስር ገመድ ገብቶለታል ራሱን በራሱ ጠልፎ ይጥላል!!!!

Post by Horus » 07 Oct 2020, 15:01

ስዩም ተሾመ በጣም ትክክል ነው ። የዎያኔ እስትራትጂ ምንም ሳይሆን አቢይ ላይ ብዙ ግፊት በመፍጠር አቢይን ወደ ድርድር በማስገደድ ስልጣን ለመጋራት ነው። በአቢይ ኢኒያግራም መሰርት አቢይ ትልቅ አጣብቂኝ ሲገባ ወደ ስላምና ድርድር ይዞራል የሚለውን ተከትለው ነው እስትራተጂ የነደፉት ። ግን አቢይም ይህን የነሱ እስትራተጂ ያውቀዋል ። ይህ ጌም ቲኦሪ ይባላል !!

Post Reply