Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

የEthio 360 ኤርሚቲ የሀሳብ ደሀ ነውና ኮፒን ያበረታታል፡፡ የህገ-መንግስታዊን ምርጫ ህጋዊነትም ሲያስረዳም ሳይገባው ነው፡፡

Post by AbebeB » 06 Oct 2020, 13:51

ህገ-መንግስቱ ምርጫ በየአምስት ዓመቱ ይካሄዳል ነው የሚለው እንጂ የምርጫውን ዐይነት (majority vote, mixed vote etc) ያልደነገገ ስለመሆኑ ለኤርሚቲ አልገባውም፡፡