Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: BRAVO TEGADALAY! አቶ ጌታቸው ረዳ ትናንት ካነሷቸው ወሳኝ ነጥቦች፦"ከመስከረም 25/2013 ዓ/ም ቡኃላ አሁን ያሉት ጠ/ሚር እና ም/ጠ/ሚር የቀድሞ ተብለው ነው የሚጠሩት።"

Post by TGAA » 04 Oct 2020, 18:02

Yabello the daydreamer , can you help this pig to get some detox to clean his visralfat that is about to chock him off. Save him, cause you might need some of his disinfectant to sanatize your dead and rotten brain.

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 20022
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: BRAVO TEGADALAY! አቶ ጌታቸው ረዳ ትናንት ካነሷቸው ወሳኝ ነጥቦች፦"ከመስከረም 25/2013 ዓ/ም ቡኃላ አሁን ያሉት ጠ/ሚር እና ም/ጠ/ሚር የቀድሞ ተብለው ነው የሚጠሩት።"

Post by Fiyameta » 04 Oct 2020, 18:19

We all knew yaballo was an Agame from day one. Desperation is forcing an increasing number of TPLF cadres to come out of the closet to reveal their true defeated faces, and we have PM Abiy to thank for that. :oops: :oops:

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: BRAVO TEGADALAY! አቶ ጌታቸው ረዳ ትናንት ካነሷቸው ወሳኝ ነጥቦች፦"ከመስከረም 25/2013 ዓ/ም ቡኃላ አሁን ያሉት ጠ/ሚር እና ም/ጠ/ሚር የቀድሞ ተብለው ነው የሚጠሩት።"

Post by sun » 04 Oct 2020, 19:36


Really? :P

yaballo,

I (Sun) am not a politician but yet I simply don't understand as to why such basically nice sounding folks like you jump high in to the rainy sky and fall wet in to the muddy traps of the envious and jealous old pathological shooter and looter tyrants thrown away by the Qeerros and Qarrees soo that they may go and take rest with their tails between between their legs.

Why is it then that you keep constantly singing, praising, twerking, twerking and stripteasing just to please these fake and false dwarf shooters and looters? This is the disgraceful and gross dishonor to the sacrifices and great achievements of the entire Oromo Qeerros, Qarrees and beyond past and present. Also please just be confident and appear with your own true tplf paid cadre identity rather than being making a fool out of yourself by hiding and faking your identity.
:mrgreen:

"Politics is not a bad profession. If you succeed there are many rewards, if you disgrace yourself you can always write a book." ~Ronald Reagan

So my dear, just to make matters crystal clear,when are you going to write a book or have you already written one? :lol: :lol: :lol:
yaballo wrote:
04 Oct 2020, 03:26
BRAVO TEGADALAY! አቶ ጌታቸው ረዳ ትናንት ካነሷቸው ወሳኝ ነጥቦች፦"ከመስከረም 25/2013 ዓ/ም ቡኃላ አሁን ያሉት ጠ/ሚር እና ም/ጠ/ሚር የቀድሞ ተብለው ነው የሚጠሩት።"


አሀዳዊው ቡድን ትናንት ጨለማ ተገን አድርጎ የኦሮሞ ወጣቶችን ሲያስርና ሲደበድብ አድሯል። እነሆ ዛሬ ደግሞ ፊንፊኔ ላይ ጥቂት ለሆዳቸው ያደሩ ካድሬዎችና በአሉ የማይመለከታቸው ነፍጠኞችን አሰባስቦ ድራማ ሰርቷል። የኦሮሞ ህዝብ በቅርቡ ነፃነቱን ይቀዳጃል። ለዘመናት በአሉን እንዳያከብር ሲከለክሉት፣ ሲገድሉት፣ ሲያስሩትና ሲያዋርዱት የኖሩ ነፍጠኞች መልካቸውን ቀይረው ብቅ ቢሉም በቅርቡ ይገረሰሳሉ። እናም የኦሮሞ ህዝብ አለአንዳች ተፅዕኖ ሀይማኖታዊና ባህላዊ በአላቱን ያከብራል።


የህወሓት ስራ አስፈፃሚ አባል አቶ ጌታቸው ረዳ ትናንት ካነሷቸው ወሳኝ ነጥቦች፦

↪️ "ከመስከረም 25/2013 ዓ/ም ቡኃላ አሁን ያሉት ጠ/ሚር እና ም/ጠ/ሚር የቀድሞ ተብለው ነው የሚጠሩት።"

↪️ "ከመስከረም 25 ጀምረው ምክር ቤቶች እንደ ማህበር መቀጠል ይችላሉ ፣ህጋዊ ውክልና ግን የላቸውም።"

↪️ "ከእንግዲህ ከፌደራል መንግስት ጋር የሚያገናኘን አንድም ፖለቲከውም ሆነ ህጋዊ ግንኙነት የለንም። ከቢሮክራሲ ስራዎች ውጪ።"

↪️ ከመስከረም 25 /2013 ዓ.ም በኋላ ከአቢይ አሕመድ ፣ ከአሕመድ ፋራህ ፣ ከደሐቀ መኮነን ፣ ከታደሰ ጫፎ ተፅፎ የሚላከው ማንኛውም ደብዳቤ እንደሌለ ነው የሚቆጠረው።

↪️ ከመስከረም 25/2013 ዓ.ም በኋላ ሲቪል ሰርቪስ ስራዎች ፣ መከላከያ ፣ የህግ አካላት ፣ ገቢዎች ፣ ዲፕሎማሲያዊ ተቋማት ... ይቀጥላሉ ( መቀጠል አለባቸው)

↪️ "ለጀነራል ብርሀኑ ጁላ እና ለመከላከያ ተቋም ክብር አለኝ። ለአንድ ጀማሪ አምባገነን ድኖ ለማይድንና በህዝብ የተጠላ ግለሰብ ከሚከላከል ህገመንግስታዊ ሀላፊነቱ ቢዋጣ ይሻላል እላለሁ። ስለብልፅግና መናገር የሱ ስራ አይደለም። ብልፅግና ፓርቲ ለመቀላቀል ከፈለገ ግን ሲቭል ለብሶ መቀላቀል ይችላል። መስፈርቱ ቀላል ነው ለአብይ መታዘዝ ብቻ ነው።"

↪️ አቶ አደም ፋራህ ያወሩት በራሳቸው ፍላጎት ነው ብየ አላምንም። ለዚህም በጣም ነው የሚያሳዝኑኝ። ነገር ግን አወሩም አላወሩም የሚያመጡት ነገር የለም።


VIDEO: የህወሓቱ ጌታቸው ረዳ ምን እያሉ ነው? ከትግራይ ቴሌቪዥን የተወሰደ Getachew Reda | ETHIO FORUM

ALSO: ON FUGA ABIY'S ENDLESS MILITARY PARADES IN RECENT WEEKS ...



የአብይ የጥንካሬ ምንጭ መሆን የሚገባው ብዙ ወጪ ወጥቶባቸው የተገዙ ከውድቀት የማያድኑ ጠመንጃዎች አይደሉም። ወይም እነዛ ራሳቸውን የሚፈጠፍጡ ወታደሮች አይደሉም። ግን ደግሞ የሚያሳዝነው የራስሽን ህዝብ ማመን አቅቶሽ የፌደረራል ፖሊስና መከላከያ ቀይ ኮፊያ አልብሰሽ ከህንፃ እንዲወርዱ እያረግሽ፣ ኢሬቻ የሚከበርበት አደባባይ ላይ 'አትነካኩኝ አሳያቸዋለሁ' የሚል መልእክት ነው ማስተላለፍ የተፈለገው። ይሄ የፍርሀትና የአለመረጋጋት መገለጫ ካልሆነ ምንም ሊሆን አይችልም" አቶ ጌታቸው ረዳ (ሳኒታይዘሩ) 👍👌"

"በፓርክ ምርቃት ላይ ብረት ለበስ ተሽከርካሪዎች ምንድነው የሚሰሩት? ወይም የምር የአደን ጫካ ሆኖ ቢሆን ኖሮ ነብር አለ፣ አምበሳ አለ ተብሎ ይያዛል። ሰላማዊ ለሆነ መድረክ፣ የአገር ሹማምንቶች ሰብስበሽ ባደረግሽው ድርጊት ማሳየት የፈለግሽው ምንድነው? ለኔ አለመረጋጋት (Insecurity) ነው የሚታየኝ።

የትናትና ወዲያው ደግሞ ከInsecurity በላይ ነው። ለማስፈራራት መፈለግ አለ። ሊያስፈራራ የሚፈልግ ሰው የሚያደርገው ድርጊት ነው የሚያደርገው። ትግርኛ ላይ በብዛት ኤርትራ ነው የሚደጋግሙት፤ በርሚል ባዶ ሲሆንና ሙሉ ሲሆን የሚያወጣው ድምፅ ይለያያል። ትርኢት ማብዛት የመረጋጋት ምክንያት አይመስለኝም።

የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ጠንካራ ሰራዊት ነው የነበረው። አሁንም ይነስም ይብዛም ከነ ብዙ ችግሩ ጠንካራ ሆኖ መቀጠል አለበት። ጥንካሬው ግን ዜጎችን በማስፈራራት የሚገለፅ መሆን የለበትም። የፌዴራል ፖሊስ ጠንካራ ሆኖ መቀጠል አለበት። ጥንካሬው ግን ህፃናት በመግደል መገለፅ የለበትም። ትርኢቱን አይተሸዋል። ትርኢቱን ማሳየት የፈለገ ሰውየ (አብይ) ጭምር ባሳፈረ መልኩ ነው የተጠናቀቀው።

ገና ከህንፃ መውረድ እንኳ ያልተለማመዱ ሰዎች ጠርተሽ፤ ልጆቹ አቅም ስላጡ አይደለም። ኢሬቻ ከመካሄዱ በፊት ይደረግ ስለተባለ ነው የለብ ለብ የሆነው። ገና ሳይበስሉ ስላወጧቸው ነው እንጂ ቢሰለጥኑ ብዙ ይሰራሉ።

ስለዚህ የማስፈራራት ፍላጎት አለ፤ ምንም ጥያቄ የለውም። አብይምኮ በግልፅ ተናግሯል። ምርጫ እናደርጋለን ስንል 'እናቶች ያለቅሳሉ፤ የጨረባ ምርጫ እንዳታካሂዱ' ብሏል። ይሄ ሁሉ ማስፈራሪያ ነው። ይሄ ለኔ የፍርሀት ምልክት ነው። የጥንካሬ ምልክት ህዝብን ማገልገል ነው። የኦሮሞን ወጣት ጥያቄ መመለስ ነው የአብይ የጥንካሬ ምንጭ መሆን ይገባ የነበረው፣ የአማራ ወጣት ጥያቄ መመለስ ነው የጥንካሬው ምንጭ ሊሆን ይገባ የነበረው። የሌሎችም ክልሎች ወጣቶች ጥያቄ ቢመልስ ነበር የጥንካሬ ምንጭ የሚሆነው።

የአብይ የጥንካሬ ምንጭ መሆን የሚገባው ብዙ ወጪ ወጥቶባቸው የተገዙ ከውድቀት የማያድኑ ጠመንጃዎች አይደሉም። ወይም እነዛ ራሳቸውን የሚፈጠፍጡ ወታደሮች አይደሉም። ግን ደግሞ የሚያሳዝነው የራስሽን ህዝብ ማመን አቅቶሽ የፌደረራል ፖሊስና መከላከያ ቀይ ኮፊያ አልብሰሽ ከህንፃ እንዲወርዱ እያረግሽ፣ ኢሬቻ የሚከበርበት አደባባይ ላይ 'አትነካኩኝ አሳያቸዋለሁ' የሚል መልእክት ነው ማስተላለፍ የተፈለገው። ይሄ የፍርሀትና የአለመረጋጋት መገለጫ ካልሆነ ምንም ሊሆን አይችልም" አቶ ጌታቸው ረዳ (ሳኒታይዘሩ) 👍👌"

Post Reply