Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ሽመልስ አብዲሣ አፋን ኦሮሞ በቤኒሻንጉል 37% አድርሰናል አለም: አላለም እውነቱ ግን ሌላ ነው፡፡ ለEthio 360 በቀቀኖቹ አማርኞች መማሪያ የተለጠፈ፡፡

Post by AbebeB » 04 Oct 2020, 13:58

በቤኒሻጉል ክልል ከሚኖሩ ሕዝቦች መካከል ኦሮሞ አንዱ ነባር ሕዝብ ነው፡፡ በዚህ ከሰፋሪ አማራ ይለያል፡፡ ምክንያቱም አማራ የሚባል ዘር ካለመኖሩ ጋር ተያይዞ አማርኛ ይናገራል የምንለው ከሌላ ቦታ ወደዚያ የሄደ ወይም በነባርነት እዚያ ያለው ሕዝብ አማርኛ ለምዶ ነው፡፡ ስለዚህ አማራን በቤኒሻንጉል የሚኖር ነባር ሕዝብ ነው ወደሚለው ክርክር ከመምጣት በፊት አማራ የሚባል የዘር ግንድ ያለው ሕዝብ በመሬት ላይ ስለመኖሩ ማስረዳት ያስፈልጋል፡፡ ግን አማራ የሚባል ዘር ግንድ ያለው ሕዝብ ስላሌለ አማራ ነባር ነው የሚለውን እንተወዋለን፡፡

አፋን ኦሮሞን የሚናገሩ ሰዎች ቁጥር በብዛት አንጻር ደግሞ አፋን ኦሮሞ በቤኒሻንጉል በ90 በመቶው ነዋሪ ይነገራል፡፡ ስለዚህ በብዛት አፋን ኦሮሞ ተናጋሪው አንደኛ ነው፡፡ ይኅ ተጨባጭ ሀቅ ነው፡፡ ታዲያ ሽመልስ አብዲሣ ለጌቶቹ አማርኞች ፕሮፓጋንዳ መንገድ ሊያመቻች ተናግሮት ሊሆን ይችላል እንጂ ተጨባጭ ሁኔታውን ያወቀው አይመስልም፡፡ እንዲህ ያለ ንግግር የOPDO ባይሆን ኖሮ ይቆጭ ነበር፡፡

ንጹህ የምትባለዋ የEthio 360 ቴክኒሻን በአማርኞች መካከል ያለች OPDO/PP ነች እንዴ? ይህ ባይሆን ኖሮ የሽመልስን ንግግር ልክ በተባለው ቦታ ላይ አስተካክላ የምታቀርበው እንዴት ነው? ይህ ሌሎች አፋን ኦሮሞ ቪዲዮዎችንም የምታቀርብበትን ዝግጅት ሁኔታ ይመለከታል፡፡