በነገራችን ላይ ልብ ብላችሁ ከሆነ ኢትዮጵያ ውስጥ እያንዳንዱ ጎሳ የራሱ የሆነ ያልባሳት አርማና ዲዛይን ፈጥሯል ። በእኔ ግምት በኢትዮጵያ ባንዲራ ብቻ ዲዛይ ተሰርቶ በሲምፕሊሲቲ እና በኤለገንስ ፍጹም ውብ ምልክት እንደጉራጌ አለባበስ ያለ የለም ። ይህን የለበሱ ባየሁ ቁጥር የሚሰማኝ ክብርና ደስታ ወሰን የለውም ። ጉራጌ የመስቀል ሰው፣ የኢትዮጵያዊነት አርአያ
ጉራጌ የመስቀል ሕዝብ !! ክብርት ዶ/ር ሂሩት ካሳው፣ የቱሪዝም ሚኒስትር በወልቂጤ ዬቦ ላንቺ !!!
በነገራችን ላይ ልብ ብላችሁ ከሆነ ኢትዮጵያ ውስጥ እያንዳንዱ ጎሳ የራሱ የሆነ ያልባሳት አርማና ዲዛይን ፈጥሯል ። በእኔ ግምት በኢትዮጵያ ባንዲራ ብቻ ዲዛይ ተሰርቶ በሲምፕሊሲቲ እና በኤለገንስ ፍጹም ውብ ምልክት እንደጉራጌ አለባበስ ያለ የለም ። ይህን የለበሱ ባየሁ ቁጥር የሚሰማኝ ክብርና ደስታ ወሰን የለውም ። ጉራጌ የመስቀል ሰው፣ የኢትዮጵያዊነት አርአያ
Re: ጉራጌ የመስቀል ሕዝብ !! ክብርት ዶ/ር ሂሩት ካሳው፣ የቱሪዝም ሚኒስትር በወልቂጤ ዬቦ ላንቺ !!!
እስቲ እዚህ ቪድዮ ውስጥ የሴቶቹ የጉራጌ ባህላዊ ልብስ ተመልከቱ ዉበት ማለት ይህ ነው ። ኤለገንስ ማለት ይህ ነው። ሲምፕል ማለት ይህ ነው ። ያ ደሞ በትክክል የጉራጌ ፐርሶናሊቲ ነው !!!