BREAKING NEWS የቤቴል ሆስፒታል ባለቤት ዶክተር ይገረም ቤቴን ሽው ሽው ተደረኩኝ በመጨረሻም እንደተቃጠልኩ ሞትኩ በማለት ይናዘዛሉ!!
የኢትዮጵያ የሽምደዳ ዶክተሮች በየነብዩ ቤት ሊያስጠነቁሉ እየሔዱ መጫወቻ ሆኑ.. እስቲ ጌታ ፈውሶኛል ብሎ ዶክተርን የሚያክል የተማረ ሆስፒታል የከፈተ ሰው ሲጃጃል ምን ይባላል
እረ ህዝባችን ሌላ የፍልስፍና የሳይንስ የሳይኮሎጂ መጸሃፎችን ያንብብ የማንም ደደብ ነብይ ነኝ ባይ ጌታ መልዐክ አላህ መንፈስ ምንምን ተናገረኝ እያለ አይንዳችሁ
ምንም ጌታ ምናምን የሚባለው ነገር የለም በሙሉ በችግርህ/ሽ ሰዐት የሳይኮሎጂ ሽወዳ ነው
Last edited by clear12 on 14 Sep 2020, 02:04, edited 11 times in total.
Re: BREAKING NEWS የቤቴል ሆስፒታል ባለቤት ዶክተር ይገረም ቤቴን ሽው ሽው ተደረኩኝ ይላሉ
A doctor paying Israel Dansa a visit and handling his house over????
Bravo Israel. You are the best.
Bravo Israel. You are the best.
Re: BREAKING NEWS የቤቴል ሆስፒታል ባለቤት ዶክተር ይገረም ቤቴን ሽው ሽው ተደረኩኝ ይላሉ
እዚህ የምንለጥፈው ዶክተርና ፕሮፌሰሮቹን ማዋረዳችን ሳይሆን በየአደባባዩ ራሳቸውንና የተማረውን ክፍል ከማዋረድ ቢነቁ
ብለን ነው
Last edited by clear12 on 14 Sep 2020, 02:04, edited 1 time in total.
-
ethioscience
- Member
- Posts: 4076
- Joined: 01 Nov 2019, 17:37