Please wait, video is loading...
Re: ጋሼ ሆርሶ የነፈጉን የጉራጌ ዜና
What can I say? It is called the Gurage Entrepreneurial Spirit
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: ጋሼ ሆርሶ የነፈጉን የጉራጌ ዜና
ይሄ ንዝህላል ግን ጉራጌ ሊሆን አይችልም አይደል ጋሼ ሆርሶ?! የኤደን አጎት ሊሆን ይችላላል ባይ ነኝ::
Please wait, video is loading...
Re: ጋሼ ሆርሶ የነፈጉን የጉራጌ ዜና
በምስራቅና በደቡብ ገበሬው ለእርሻ ስራ ይጠቀምበታል። ለሺያጭ ጉራጌ ብቻ? የማይመስል ነገር። በሌሎች ክልሎች ሳይብስ ኣይቀርም። የኢትዮጵያ መንግስት ወደ ውጭ እየላከ ዶላር ያገኝበት ይሆናል። የኢትዮጵያ ችግርም ዋናው ይህ ኣይደለም!
Re: ጋሼ ሆርሶ የነፈጉን የጉራጌ ዜና
አይ ጋሽ ሆርስ!! "Gurage Entrepreneurial Spirit" "አደንዛዥ እጽ የሚለው በጣም ደባሪ ስም ነው" ማሩዋና ጥንት ኢትዮጵያ የገባው ከፋርስ (ኢራን) "ደብረ ሊባኖስ የሚተክሉትና የሚያጨሱት ደብተሮች እጸፋርስ ወይም እጸፋሪስ ነው ሚሉት"
በቃ ይህ ነው መልስዎ?
በቃ ይህ ነው መልስዎ?
Horus wrote: ↑11 Sep 2020, 23:03What can I say? It is called the Gurage Entrepreneurial Spirit![]()
:lolዥ: በነገራችህን ላይ አደንዛዥ እጽ የሚለው በጣም ደባሪ ስም ነው ። ደሞም ሌሎች አደንዛዥ እጸዋት ስላሉ ይህ የጥቅል ስም ፍጹም ስህተት ነው። ማሩዋና ጥንት ኢትዮጵያ የገባው ከፋርስ (ኢራን) ስለሆነ ለስንት ዘመን ደብረ ሊባኖስ የሚተክሉትና የሚያጨሱት ደብተሮች እጸፋርስ ወይም እጸፋሪስ ነው ሚሉት ፣ ያ ነው ትክክለኛ ስሙ ። አበሽጌ ወደ ግቤ እንደጋኝ የሚጠጋ ለም አገር ይመስለኛል ።
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: ጋሼ ሆርሶ የነፈጉን የጉራጌ ዜና
የብር ሌባው ቪዲህማ በቶሎ ተነሳ