Re: ENG. YILIKAL FIRST INTERVIEW AFTER BEING RELEASED FROM PRISON
ይልቃል በወያነ ግዜ ልክ እንደ ጎበዝ ሴትዮ ጭጭ ማለቱ ችሎበት ነበር።በዛን ግዜ ሳየው ያስቀኝም ያሳዝነኝም ነበር። እዚህ ኣሜሪካ መጥቶም ደፍሮ መናገር ኣይችልም ነበር። ኣቤት ቃላቶቹን እንዴት ሲመርጥ እንደነበር። አሁን ደህና ግዜ ሁኖ ልክ እንደ ደፋር ሰው ኣቢይን ያብለጥልጣል።
I seem many here too with incremental demands and incremental ጀግንነትና ድፍረት።
ወያኔ ሴት ያደረገችው ሰዉየ ኣሁን ወንድ ሊሆን ኣይችልም።
ይልቃልም ••• ልደቱም ••• እስክንድርም ••• ወንድነትዋ በወያኔ የተነጥቀች ሁላ ••• ኣሁን ብታርፍ ያምርባታል
Re: ENG. YILIKAL FIRST INTERVIEW AFTER BEING RELEASED FROM PRISON
Engineer Yilikal Getnet Good bless you. You are the best politician. Keep up what you are doing!!