Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8601
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

ጋላ አብይ አህመድ የዛሬውን ትይንቱን ካደረገ አይቀር 2 ቀናት ታግሰው ምርቃቱን መስከረም 2 ቀን ቢያደርጉት የበለጠ ታሪካዊና የደመቀ ይሆን ነበር

Post by Wedi » 10 Sep 2020, 06:00

"ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ካደረጉ አይቀር ሁለት ቀናት ታግሰው ምርቃቱን መስከረም 2 ቀን ቢያደርጉት የበለጠ ታሪካዊና የደመቀ ይሆን ነበር። ስንቱን የትዝታ ዜማ አጫዎቱን !" Petros Ashenafi

አልሰማን አላችሁ እንጅ እኛ ቀደመን ተነግረን ነበር እንዲህ ብለን፡ "ሁለቱ ደርጎች!! የትልቁ ደርግ እና ትንሽዬው ደርግ!!! (ኮሎኔል አብይ አህመድ እና ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማርያም) የመጨረሻ ንግግር!! July 3 2020" 😀