Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Wedi
Member+
Posts: 8601
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: በዴሞክራሲ የወታደር ሰልፍ በሲቪል አደባባይ ካካ ነው ፤ ባፍሪካ አንድ ዲክታቶር ሲያቆጠቁጥ ለፓርክ ምረቃት ጦር ያሰለፋል፤ አትነኩኝም ለማለት ነው !! አይ አፍሪካ ??

Post by Wedi » 10 Sep 2020, 05:21

:lol: :lol: :lol:
Petros Ashenafi Kebede

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ካደረጉ አይቀር ሁለት ቀናት ታግሰው ምርቃቱን መስከረም 2 ቀን ቢያደርጉት የበለጠ ታሪካዊና የደመቀ ይሆን ነበር።
ስንቱን የትዝታ ዜማ አጫዎቱን !
Please wait, video is loading...

Horus
Senior Member+
Posts: 40388
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በዴሞክራሲ የወታደር ሰልፍ በሲቪል አደባባይ ካካ ነው ፤ ባፍሪካ አንድ ዲክታቶር ሲያቆጠቁጥ ለፓርክ ምረቃት ጦር ያሰለፋል፤ አትነኩኝም ለማለት ነው !! አይ አፍሪካ ??

Post by Horus » 10 Sep 2020, 05:29

ዎያኔ የኢትዮጵያ ካንሰር፣ አቢይም ቢሆን ወይ እሱ ያጠፋቸዋል ወይ እነሱ ያጠፉታል !!! የኢትዮጵያ አምላክ በስራ ላይ !!!!

Post Reply