Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 40388
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 07 Sep 2020, 19:30
ይህ የመጀመሪያ ፈተና ምንድን ነው? አንድ መሪ አንድን ሕዝብ ለመምራት ፣ አንድ ከንቲባ አንድን ከተማ ለመምራት ከሁሉ አስቀድሞ ሕዝቡ ምን እንደ ሚያስብ፣ የሕዝቡ ልብ የት እንደ ሆነ፣ የሕዝቡ ፊሊንግ ምን እንደ ሆነ ማወቅ አለበት ። አቤቤ እንደ አንድ የቁስ መሳሪያ፣ እንደ አንድ ሮቦት ተነሳታ ባዲሳባ ተሳለቀች!!
ሌላ ቦታ በአቢይ ዙሪያ ስላሉት ቁልፍ ደጋፊ ስለሚባሉት ቡድን አንስቼ እንዴት ይህ ወሳኝ ደጋፊ ቡድን በደካሞች እንደ ሚሞሉ አሳይቻለሁ ። የስልጣን ተቀናቃኝ ባጠገቡ የማያስቀምጥ መሪ ደካማ ታዛዥ ሮቦት አይነቶችን ነው ሚሾም። አቤቤም እልክ እንደ ታከለ ነች ። በመሰረቱ አቢይም አብዛኛ ግዚውን ግጽታ እና ዝና ግንባታ ላይ ነው ግዚውን ሚያባክን ።
ቀስ በቀስ እነዚህ የገጽታ፣ የዚና እና የሚዲያ ህዝባዊ ግንኙነት ብልጠቶች እየተጋለጡና ሕዝቡን ይበልጥ ማስቆጣት ጀምረዋል።