ይህን ያውቁ ኖሯል? ሕገ-መንግሥቱ ስለ ዓብይ አህመድ ሥልጣን ምን ይላል ?
የዓብይ አህመድ ሥልጣን ቤተ መንግስት ውስጥ ቀበሮ እያስጎበኘ፣ ቅመማ ቅመም እየተከለ፣ መዝናኛ እየሰራ፣ የድሮ ነገስታትን ቅርስ ማስጠበቅ ብቻ ነው:: አንቀጽ 93 (4) (ሐ) እንደ ተደነገገው
Re: ይህን ያውቁ ኖሯል? ሕገ-መንግሥቱ ስለ ዓብይ አህመድ ሥልጣን ምን ይላል ?
ቶማስ፣
ምነው ከእራስህ ጋር ብቻ ታወራለህ? ትንሽ ህመም ብጤ እራስህን ሳትነካህ አልቀረችም። መናደድ ሲበዛ ያስቀኛል አለ ጥላሁን ገሠሠ። በቃ አትናደድ - ይህም ያልፋል። አንተ ብቻ ደህና ሁን ለምን አሥራ አምስት እግሩን አይበላም ወያኔ። ቢጠፋ ቢጠፋ በለስ በልተህ ታድራለህ - ማን አባቱ እዚህ 24 ሰዓት ትቆማለህ። የምር - የበላ አንጀት አላስችል ብሎህ ነው። በቃ አርሳው።

Please wait, video is loading...