ነፍጠኛ ለውጡን ጠለፈ ሲባል ሰማና ማሞ ቂሉ ጠየቀ፡፡
ለውጡን ለምንደነው የጠለፍከው?
አይደለም ጌታው::
እህሣ?
ጨቅላዋን ሚስቴን ነበር፡፡
Re: Ethio 360: የፈደሬሽን ም/ክር ቤቱ በEthio 360 ጥያቄ ላይ ማስተካከያ እንዲደረግ አዟል፡፡ ምክር ቤቱ ሸሸ ወይም አፈገፈገ ሳይሆን አመለጠ በሉ ብሏል፡፡ በውስጠ ገጽ ምክንያት
እኔን የገረመኝ እኮ የኪነት አባል ሁኖ ጦሩን ሲከተል የነበረው አርሶአደር ልክ እነደ ሚሊተሪ ሳይንስ አዋቂ ተቆጥሮ ስለማፈግፈግ መጠየቁ ነው፡፡