Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

አማራን የሚመለከተው የፊንፊኔ መሬት ተዘረፈ ቀረርቶ ሳይሆን ወልቃይትን ማስመለስ ነው፡፡ ለመዋጋትማ እናቴ ቀሚስ ጠለፈኝ አሉ!

Post by AbebeB » 05 Sep 2020, 10:28

አማራን የሚመለከተው የፊንፊኔ መሬት ተዘረፈ ቀረርቶ ሳይሆን ወልቃይትን ማስመለስ ነው፡፡ ለመዋጋትማ እናቴ ቀሚስ ጠለፈኝ አሉ!

አማራ ሲጥል እንጂ ሲዋጋ አይታይም ይላል ተረታቸው፡፡ ኦሮሞ ከትግራዋይ ጋር ስለማይዋጋ ወልቃይት ደህና ሰንብች፡፡

ኦሮሞ ባይዋጋልንም ችግር የለም፣ አማራ ይጥላል፡፡ ምን? ያው ዱባ ነዋ!