Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8601
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

ቄስ ሞገሴ / ብርሃኑ ነጋ "የአዲስ መንደር ሪልስቴት ባለቤት" ዋና የመሬት ወራሪ እና አፈናቃይ መሆኑ በመረጃ ወጣ!!

Post by Wedi » 03 Sep 2020, 13:44

ቄስ ሞገሴ / ብርሃኑ ነጋ "የአዲስ መንደር ሪልስቴት ባለቤት" ዋና የመሬት ወራሪ እና አፈናቃይ መሆኑ በመረጃ ወጣ!! WEEY GUUD!!!
:P :P

Horus
Senior Member+
Posts: 40386
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ቄስ ሞገሴ / ብርሃኑ ነጋ "የአዲስ መንደር ሪልስቴት ባለቤት" ዋና የመሬት ወራሪ እና አፈናቃይ መሆኑ በመረጃ ወጣ!!

Post by Horus » 03 Sep 2020, 15:02

አንተ ቆሻሻ ወያኔ ይህን ያንድ ሰዐት ቪዲዮ መጀመሪያ ስማው እንዳታፍር !!!

Wedi
Member+
Posts: 8601
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ቄስ ሞገሴ / ብርሃኑ ነጋ "የአዲስ መንደር ሪልስቴት ባለቤት" ዋና የመሬት ወራሪ እና አፈናቃይ መሆኑ በመረጃ ወጣ!!

Post by Wedi » 03 Sep 2020, 15:34

Horus wrote:
03 Sep 2020, 15:02
አንተ ቆሻሻ ወያኔ ይህን ያንድ ሰዐት ቪዲዮ መጀመሪያ ስማው እንዳታፍር !!!

የዘረ ነገር ሆኖ አንጨረጨረህ አይደል!! አመዳም!! :P :P :P

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4486
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ቄስ ሞገሴ / ብርሃኑ ነጋ "የአዲስ መንደር ሪልስቴት ባለቤት" ዋና የመሬት ወራሪ እና አፈናቃይ መሆኑ በመረጃ ወጣ!!

Post by Za-Ilmaknun » 03 Sep 2020, 16:47

The video actually exonerates Dr Birhanu Nega. It is a vindication that the more mud Take tries to sling at Mr. Nega, the more it becomes clear that the blame squarely falls at the ex-Mayor and his enablers.

The story is about what happened around 15 years ago when Birihanu and Co defeated TPLF hands down. Now the same EPRDF tries to discredit its old foe with unfounded allegations. How sad!

I think that EZEMA have been trying to work with the new EPRDF hoping to show them the Ethiopian light that is enough to shine for all. In doing so, the party might have gone out of its way to continue with its silence when so much wrong have been happening in Addis and the country at large. However, the new EPRDF doesn't seem to be willing to see its dirt and as such is becoming a liability for EZEMA too. It is about time, according to EZEMA, to call a spade by its true name. We can question their approach but broad brushing them with something else is not helpful by any standard.

Wedi
Member+
Posts: 8601
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ቄስ ሞገሴ / ብርሃኑ ነጋ "የአዲስ መንደር ሪልስቴት ባለቤት" ዋና የመሬት ወራሪ እና አፈናቃይ መሆኑ በመረጃ ወጣ!!

Post by Wedi » 03 Sep 2020, 16:57

Za-Ilmaknun wrote:
03 Sep 2020, 16:47
the new EPRDF doesn't seem to be willing to see its dirt and as such is becoming a liability for EZEMA too. It is about time, according to EZEMA, to call a spade by its true name. We can question their approach but broad brushing them with something else is not helpful by any standard.
It is/was EZEMA who went there and start kissing and licking EPRDF/PP's @ss, not the other way round. EPRDF/PP is/was still standing on its feet.
EZEMA become mouth piece of EPRDF/PP instead of being on the side of the people and becoming a viable opposition party, it lost its bases and started licking EPRDF/PP @ss!!

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4486
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ቄስ ሞገሴ / ብርሃኑ ነጋ "የአዲስ መንደር ሪልስቴት ባለቤት" ዋና የመሬት ወራሪ እና አፈናቃይ መሆኑ በመረጃ ወጣ!!

Post by Za-Ilmaknun » 03 Sep 2020, 17:17

Wedi wrote:
03 Sep 2020, 16:57

Yes, it was EZEMA which fall for the Confuse or Convince crap of the OLF elites and, unfortunately became derelict in their duty.However, they are now awakening and trying to do what is expected of them. Is is too little to late? It could be...Is it a correction of course because they are seeing the danger that is brewing in their front ? It might be ... Better late than never is something I did want to point out. We have too many short sighted tribal hyenas that are prying to devour the country and, I can't say that EZEMA is one of them. The focus should be on those hyenas..for now.

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4486
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ቄስ ሞገሴ / ብርሃኑ ነጋ "የአዲስ መንደር ሪልስቴት ባለቤት" ዋና የመሬት ወራሪ እና አፈናቃይ መሆኑ በመረጃ ወጣ!!

Post by Za-Ilmaknun » 03 Sep 2020, 19:51

yaballo wrote:
03 Sep 2020, 19:07

<<ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ብቻ 217 የኦሮሞ ገበሬ አባወራዎችን (በትንሹ ከአንድ ሺህ ህዝብ በላይ) አፈናቅሎ መሬታቸውን ወስዷል።

እነዚህ ኦሮሞዎች ከዘረኛው ነፍጠኛ ስረዓት ፍትህ መጠየቅ ይችላሉ? በጭራሽ!
ይህ አሁን ያወቅነው አንድ ሰው ብቻ ስረዓቱን ተጠቅሞ የፈፀመው ግፍ ነው።

ባለፉት 15 ዓመት ብቻ አዲስ አበባ አንድ ሚልዮን አምስት መቶ ሺህ የኦሮሞ ህዝብ ላይ ጄኖሳይድ ፈፅማ በቆዳ ስፋት ሶስት እጥፍ ሰፈታለች!
በልማት፣ በሃይማኖት፣ በንግድ፣ በተለያዩ የሌብነት ስልቶች የኦሮሞ ህዝብ መሬት መቀማቱን ቀጥሏል።

ይህን የተደራጀ ስረዓታዊ ወረራ እና ጄኖሳይድ ለስረዓቱ ሌቦች አቤት በማለት የኦሮሞ ህዝብ የሚያገኘው አንዳች ፍትህ የለም።
ለኦሮሞ ህዝብ እኩልነት የሚናገር ፅንፈኛ በሚባልበት ስረዓት ውስጥ የምን ፖለቲካ ነው ኦሮሞ የሚያካሄደው? የለም!
የኦሮሞ ህዝብ ከዚህ በኋላ ለአንድ ቀን እራሱን ዲሞክራሲ፣ህግ፣ ምርጫ፣ ቅርጫ እያለ ማታለል የለበትም። ይህን ውሸት መፍትሄ ብላችሁ የምታወሩ ኦሮሞዎችም አቁሙ!

የነፍጠኛው ስረዓት ካልተሸነፈ እና ካልገበረ የኦሮሞን ህዝብ እንኳን እኩልነት፣ እንደሰውም አይቆጥርም። ውሸት ነው እንዳትሉ እያያችሁት እና እየኖራችሁት ነው።
ስለዚህ የኦሮሞ ህዝብ ብቸኛ ግብ የነፍጠኛው ስረዓት ማፍረሰ እና ማስገበር ብቻ መሆኑን አውቃችሁ በሙሉ ኃይላችሁ ህዝቡን አንቁ እና አደራጁ!! >>
As your Orommuma is losing traction because of its rootless assertions, now you jump on to fabrication of mega falsehood to help you dig your limping corrupt regime out of the mud. All you have is a false propaganda which always crumbles at close scrutiny. Hate him for everything in the world but the guy never seem to be in the league of thieves that your Omma has become the torch bearer for. The good doctor has more wealth than your entire clan combined....perhaps it is harder for you to understand how such people with so much wealth could get in to the trenches to fight for justice...since you and your ilk are still unable to feed the many hungry mouth that are screaming at them at every bend. Nigerugn bay hulla... :mrgreen:

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ቄስ ሞገሴ / ብርሃኑ ነጋ "የአዲስ መንደር ሪልስቴት ባለቤት" ዋና የመሬት ወራሪ እና አፈናቃይ መሆኑ በመረጃ ወጣ!!

Post by sun » 03 Sep 2020, 21:30

Wedi wrote:
03 Sep 2020, 14:04
:P :P :P
አንተ ቆሻሻ ወያኔ ይህን ያንድ ሰዐት ቪዲዮ መጀመሪያ ስማው እንዳታፍር !!!
[/quote]

Horus Hoy!

Wendimeen!! :lol:

Did he pull down your dirty tattered pants and exposed you whistling liar baboon ar$$$ hole even before you noticed it?
:lol: :lol:

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ቄስ ሞገሴ / ብርሃኑ ነጋ "የአዲስ መንደር ሪልስቴት ባለቤት" ዋና የመሬት ወራሪ እና አፈናቃይ መሆኑ በመረጃ ወጣ!!

Post by TGAA » 04 Sep 2020, 01:12

በጣም የሚያስቀው የታከለ ኡማን ሌብነት ሊደብቁ የሚጥሩ እንደ አቶ ስን አይነቱ ጥረታቸው በጋቢ ህንጻ እንደመደበቅ ያለ አይነት ሙከራ እንደሆነ የገባቸው አይመስሉም ፡፡ የአዲስ አባን ህዝብ በጤባ ፖለቲካ ለማሳሳት የሚሞከር አይደለም ፡ አሁን ኢዜማ ማድረግ ያለበት ያለውን ዶክመቶች እዞ ፍርድ ቤት መሄድ ነው ፤ ያ ያበለጠ በሁለት አመት እነ ታከለ ኡማ ያደረጉትን የዳቦ በህንጻ ያባርተር ሲስተም ጥርሱን አግጦ እንዲወጣና በህዝቡ እንዲታወቅ ነው የሚያደርገው ፡ እነዚህ በህዝብ እመነት ስልጣን ላይ ወጥተው እናሻግራችኋላን ብለው ሲምሉ ሲገዘቱ የነበሩ የጎሳ አለቆች ከተራ ማታለል በስተቀር ምንም የማይታመኑ ከወያኔ እንቁላል የተፈለፈሉ የህዝብ ከዳተኞች ናቸው፡፡ እነርሱ በሁለት አመት ያጡትን የህዝብ ጥሩ አመለከከት መቼም መልሰው አያገኙትም ፡፡ ወራዶች ፡፡ እውነት ለተፈናቀሉ የኦሮሞ ቤተሰቦች ቢያስቡ ኖሮ ኮሚቲ አቋቁመው በግልጽ ካሳ የሚገባውን ካሳ አፓርትመት መሰጠት የሚገባውም ካለ ሁሉን ኢትዮጵያዊ ባካተተ መልኩ መፍትሄ ይገኝለት ነበር ፤ ነገር ግን የኦሮሙማ ፖለቲካ መዝረፍ ብቻ ነው የሚያውቀው ፡ ይህ ነው እውነታው፡፡

Wedi
Member+
Posts: 8601
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ቄስ ሞገሴ / ብርሃኑ ነጋ "የአዲስ መንደር ሪልስቴት ባለቤት" ዋና የመሬት ወራሪ እና አፈናቃይ መሆኑ በመረጃ ወጣ!!

Post by Wedi » 04 Sep 2020, 06:44

TGAA wrote:
04 Sep 2020, 01:12
እነዚህ በህዝብ እመነት ስልጣን ላይ ወጥተው እናሻግራችኋላን ብለው ሲምሉ ሲገዘቱ የነበሩ የጎሳ አለቆች ከተራ ማታለል በስተቀር ምንም የማይታመኑ ከወያኔ እንቁላል የተፈለፈሉ የህዝብ ከዳተኞች ናቸው፡፡ እነርሱ በሁለት አመት ያጡትን የህዝብ ጥሩ አመለከከት መቼም መልሰው አያገኙትም ፡፡ ወራዶች ፡፡
እነሱ ማለቴ ጋሎች እናሻግራችኋለን ያሉበት አንድም ቪድዮ አታቀርብም፡፡ ጋሎች እናሻግራችኋለን ባላሉበት ሁኔታ "አሻግሪዎቻችን ናቸው፣ ከእኔ የበለጠ አምናቸዋላሁ" እያለ ሲበጠረቅና ለወራራው ድጋፍ ሲስጥ የኖረውን ሌባውን ብራሃኑ ነጋ ነው ህዝብን ሲያታልልና ለዘራፊዎች ሽፋን ሲስጥ የሆነው!!

ከዚህ በታች ያለቸው ቪድዮ አዳምጥና ፍርድ ስጥ!!
:P :P
Please wait, video is loading...

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ቄስ ሞገሴ / ብርሃኑ ነጋ "የአዲስ መንደር ሪልስቴት ባለቤት" ዋና የመሬት ወራሪ እና አፈናቃይ መሆኑ በመረጃ ወጣ!!

Post by TGAA » 04 Sep 2020, 08:36

You may not have heard it,but Abiy had said it. For the mess we are in he is responsible fair and square.
Abraham Lincoln Quotes
You can fool all the people some of the time, and some of the people all the time, but you cannot fool all the people all the time.
Berhanu is not wilding power so don't blame everything on him,he might have said or done something we don't approve of but he is in the arena doing what he is capable of doing. There are great people in Ezema with integrity and vision.I will take Ezema any time than any toxic tribalist collection.

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ቄስ ሞገሴ / ብርሃኑ ነጋ "የአዲስ መንደር ሪልስቴት ባለቤት" ዋና የመሬት ወራሪ እና አፈናቃይ መሆኑ በመረጃ ወጣ!!

Post by kibramlak » 04 Sep 2020, 08:42

አንተ ባለጌ ውሸታም በጥራቃ፣ አፈር ብላ፣

Wedi wrote:
03 Sep 2020, 13:44
ቄስ ሞገሴ / ብርሃኑ ነጋ "የአዲስ መንደር ሪልስቴት ባለቤት" ዋና የመሬት ወራሪ እና አፈናቃይ መሆኑ በመረጃ ወጣ!! WEEY GUUD!!!
:P :P

Post Reply