ንግስት አዜብ ማለት የደቡብ ንግስት ናት ይለናል ሀብታሙ፡፡ በዋቢነት ቁራንን ይጠቅሣል፡፡ ማስረጃው ቁራን ነው ይለናል፡፡ ይህ ከምር ያስቀኛል፡፡ መጽሀፍ ቅዱስን የኢትዮጵያ ታሪክ ቴክስት ቡክ (text book) አድርገው ሲጠቀሙበት እንዳልኖሩ ሁሉ ዛሬ ላይ ደግሞ ደብተራዎቹ ታጥፈው ቁራን ገቡ ማለት ነው፡፡
ሌላው አስቂኝ ደግሞ፣ ኢትዮጵያ ተሰርታ ስለአበቃች ያንን ማጠናከር ብቻ ነው የሚያስፈልገው ለሚለው ማጠንጠኛው የኢትዮጵያ ታርክን ከአሁን አሁን ያስረዳን ይሆን ብለን ስንጠብቅ ወደ ገዳ ሥርዓት ጥፋትና ልማት ይገባል፡፡ በመሆኑም ኮንፊዩዝድ ከሆኑት የሽመልስ ፐሮጀክት አካል ያረጋል ራሱን፡፡
ብሩክ (ጠያቂው) ወደተነሱበት መስመር ሊያመጣው ቢሻም ወደ ሱማሌና ኬንያ ገብቶ እንደ ዋቢ ሸበለ በርሃ ውስጥ ሰምጦ ይቀራል፡፡ ማለት ያው የተለመደውን ዴሞግራፊ ቀረርቶና የመንገድ ዳር ልመናና ስዳባቸው ባህል ይገባል፡፡ ሳቁበት!
ሀብታሙ listen,
ሌላ ድሪቶ ሳያስፈልግህ የደቡብ ንግስትን መረዳት ከፈለግህ መድሀፈ ዳንኤልን፤ መጽሀፈ አስቴርንና ኤርሚያስን ማንበብ ነው፡፡ በተለይ ደግሞ መፅሀፈ ደንኤል ምዕራፍ 11 አንብብ፡፡
የደቡብ ንጉስ/ንግስት ያሁኑን ግብጽ የሚመለከት ነው፡፡ መሪዎቹ ደግሞ በከፊል በስም የሚታወቁ ኦሮሞዎች አሉበት፡፡ ካልገባህ ጥያቄ ልታቀርብ ትችላለህ፡፡ እነ ፕ/ር ጌታቸው ሀይለም በዚሁ ፎረም ከእኔ ብዙ ተምረዋል፡፡
የሰሜን ንጉስ ደግሞ ሶሪያን ይመለከታል፡፡
የደቡብና ሰሜን ነገስታት አባባል አመጣጡም ከግሪክ መሪ (Alexander the Great) ሞት በኃላ ለአራት ከተከፈለው የግሪክ መንግስት ጄነራሎች ሁለት ብቻ ጎልተው ስለመጡ ነው፡፡
ስለዚህ ይህ ታሪክ ኢትጵያን ሳይሆን ኦሮሞንና የአፍርካ ቀንድን የሚመለከት ነው፡፡ ቢንጉ ነፍጠኛ!