ታሪክ እንደ ሚነግረን የጨቦው ጉራጌ ህብተ ጎርጊስ ዲነግዴ (ዲነግድ ማለት ፍትህ ሚገዛው፣ ልክ፣ ትክክል ሰው ማለት ነው) ዘርማንዘራቸው ፈረስና ጉግስን ለሌሎች ያስተማረ ሆኖ ሳለ የሸዋ መኳንንት ሁሉ ስለፈረስ ሲፎክር ሃብቴ ግን ይህን መሰል እብጠትም ሆነ እብሪት የማይነካው ክቡር ስክን አዝማች ነበር ። ማለትም የጉራጌ ካልቸር ዲነግድ ስክነት ነው ። ፈረንጅ ዊዝደም ይለዋል ። ዛሬም ቃሉ ፣ ዛሬም ትምህርቱ ፣ ዛሬም ውርሱ ይህ ነው።
ጉራጌ ከመንጋ ቄሮ ዱላ መሸከምን አይማርም። በመርካቶ ብረት ይሰራል። ጥይት ይሰራል ። መድፍ፣ ሳንጃ፣ ሰንዳ፣ ጦር ይሰራል። ስለዚህ ይህን ፍጹም ስክን ሕዝብ አትረብሹት!! በቃ !!
ጉራጌ የጎሳ ፖለቲካ ተሽሮ ትክክለኛ ሴራ እንዲኖር እንጂ የድንዝዞች መንጋ ተከታይ ወይም ተደማሪ አይደለም ።
ስለዚህ በትግሬ ዎያኔ ስር የበቀላችሁ ትቂት ጉራጌ ነን ምትሉ ካድሬዎች አደብ ግዙ ። አባቶች ከስንት ወራሪ በተራራውና ዋሻው ታግለው ነው ጉራጌ የሚባል ሕዝብ ያኖሩ ። ጋፋት ያን ስላላደረገ ጠፍቷል ። ልክስክስ ስልጣና ሳንቲም ለቃሚ ካድሬ በጉራጌ ስም ውርደት አታንሳ ።
ጉራጌ ሁለቴ ሶስቴ አይዋጋም ። እውነተኛ ጠላት ሊያጠፋው ሲመጣ ያኔ ነው ጉርጌ ማ እንደ ሆነ ሚታየው ። ከዚያ በመለስ የማንም ልክስክክ ቢያወራ ጉራጌ አይነሳም።
ሕዝቡን አትረብሹ። በጉራጌ ዱላ ተሸካሚ ቄሮ የለም !! በቃ !
ካህያ የዋለች ጊደር ፈስ ለምዳ ትገባለች! ማነው አህያ? ማነው ጊደር? ምንድን ነው ፈሱ? ጉራጌ ንቃ! በቃ!!!
Last edited by Horus on 28 Aug 2020, 04:00, edited 3 times in total.
Re: ካህያ የዋለች ጊደር ፈስ ለምዳ ትገባለች! ማነው አህያ? ማነው ጊደር? ጉራጌ ንቃ! በቃ!!!
ጉራጌ ክልል አገኘ አላገኘ ያ የፖለቲካ የነጋዲዎች ችግር ነው ። ተራው ጉራጌ ከዘር ዘማንዘሩ ሚያውቀው ነገር አለ ፤ የጉራጌ አገር ዳሩ በምዕራብ ግቤ ነው ። ዛሬም ግቤን እየእንከባከበ ያለው ባለቤቱ ጉራጌ ነው። የጉርጌ ድንበር በሰሜን ታላቁ አዋሽ ነው ። በምስራቅ የዛሬዎቹ የትግሬ ካድሬ እነ ሬድዋንና ሙፈሪያት እንደ ሚሉት አልነበረም ። ስልጤ ማለት ቃሉ ገዢ የሚል ነበር። የምስራቅ ጉራጌ ድንበር ዛዮች፣ ኡርባረጌ፣ ወረብ፣ እራቤ፣ አዘርነት ታላቁ ላቂ ጀንበር ሃይቅ ዝዋይ ነበር። ይህ እንደነ ረዴዋን ላሉ የትግሬና ኦሮሞ አሽከሮች ሊገባቸው የሚችል ታሪክ አይደለም ። ግ ን በግራኝ እጅ ለተሰዉት ያመያ፣ የባደቄ፣ የወራቤ፣ የወጅ ጀኞች ልጅ ልጆችን እጅግ ሚያሳምም ነገር ነው። ዛሬ ግ ን ያንን አሳፋሪ ነገር ልትደግሙ አትችሉም ።
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13515
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: ካህያ የዋለች ጊደር ፈስ ለምዳ ትገባለች! ማነው አህያ? ማነው ጊደር? ምንድን ነው ፈሱ? ጉራጌ ንቃ! በቃ!!!
Ebola Boy
That is self determination!
Amhara Region and Amhara people to organize as one in today’s bloody fake Ethiopia have the right to bare arms and should In a country that is relentlessly amharaphobic You are also lying about Amhara nationalists wanting to invade baboon Oromos For what? and others lol that’s the opposite of Amhara nationalism that’s Oromo Abiy Job.
That is self determination!
Amhara Region and Amhara people to organize as one in today’s bloody fake Ethiopia have the right to bare arms and should In a country that is relentlessly amharaphobic You are also lying about Amhara nationalists wanting to invade baboon Oromos For what? and others lol that’s the opposite of Amhara nationalism that’s Oromo Abiy Job.