Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13013
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ሰበር ዜና: አክሱም ሐውልት የአማራ መሆኑ ተረጋገጠ

Post by Thomas H » 27 Aug 2020, 15:59

እኔ የምለው እነዚህ ሰዎች ግን ምንድን ነው የሚያጬሱት?
Please wait, video is loading...

Abere
Senior Member
Posts: 14886
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሰበር ዜና: አክሱም ሐውልት የአማራ መሆኑ ተረጋገጠ

Post by Abere » 27 Aug 2020, 16:46

የአጎትህን የመለስ ዜናዊን ሽምጠጣ አደረግኸው። እርሱ ለወላይታ ወይም ለጉራጌ የአክሱም ሃውልት ምኑ ነው እንዳለው። የአክሱም ሃውልት የኢትዮጵያዊያን ሁሉ አሻራ አለበት። በመሰረቱ የድንጋይ ዘመን ሥልጣኔ በበርካታ ዓለማት ይገኛል - ላቲን አሜሪካ፣ ኢስያ፣አፍሪካ፣ ወዘተ። በበኩሌ በወጥ ድንጋይ ሃውልት ምንም አልደነቅም - እንድሁ ስላነሳኸው ነው። የትግራይ ህዝብ የግል የፈጠራ ሥራ አለመሆኑ ለማረጋገጥ በዚያን ዘመን የትግራይ ህዝብ ቁጥር ስንት ይገመታል። ምክንያቱም አንድ ነገር ለመገንባት የጉልበት ይጠይቃል። ከዚያም አልፎ በእርግጥ ትግራይ ህዝብ የአሁኑን ትግራይ በሙሉ ሰፍሮበታል ወይ ብሎ ማጤን ያስፈልጋል። የሚከተለውን የህዝብ ቁጥር ቀላል ትንበያ የሂሳብ መኪና በመጠቀም ከዛሬ 3000 ዓመት በፊት ትግራይ ክልል ስንት ህዝብ እንዴ ነበረ መገመት ትችላለህ። አሁን 4 ሚሊዮን ነው በወያኔ ቆጠራ። ከ3000 ዓመት በፊት ስንት ነበር
- የዛሬ 3000 ዓመት የትግራይ ህዝብ ብዛት 1600
- የህዝብ ዕድገት ፍጥነት 4 ፐርሰንት
- የዓመት ብዛት 3000 ዓመት

የሚከተለውን ሂሳብ ማሽን ተጠቀም። አሁን ያለው የህዝብ ግምት 4 ሚልዮን ይጠጋል።

https://calculator.academy/population-g ... alculator/

ታዲያ ዶሮ በጋን የሚሆን ቁጥር ተይዞ ነው አገር ይገዛ የነበረው። እውነቱን ለመናገር ዋና የአክሱም መንግስት የሚተዳደረው በአማራ ነው። የትግራይ ህዝብ እራሱ አማራ ነበር ማለት ይቻላል። የአንተ አስተሳሰብ ልክ የዛሬዎቹ ጋሎች ምኒልክ 17 ሚልዮን ጋላ ጨረሰብን የሚሉትን ውሸት ይመስላል።

Abere
Senior Member
Posts: 14886
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሰበር ዜና: አክሱም ሐውልት የአማራ መሆኑ ተረጋገጠ

Post by Abere » 27 Aug 2020, 16:56

የአጎትህን የመለስ ዜናዊን ሽምጠጣ አደረግኸው። እርሱ ለወላይታ ወይም ለጉራጌ የአክሱም ሃውልት ምኑ ነው እንዳለው። የአክሱም ሃውልት የኢትዮጵያዊያን ሁሉ አሻራ አለበት። በመሰረቱ የድንጋይ ዘመን ሥልጣኔ በበርካታ ዓለማት ይገኛል - ላቲን አሜሪካ፣ ኢስያ፣አፍሪካ፣ ወዘተ። በበኩሌ በወጥ ድንጋይ ሃውልት ምንም አልደነቅም - እንድሁ ስላነሳኸው ነው። የትግራይ ህዝብ የግል የፈጠራ ሥራ አለመሆኑ ለማረጋገጥ በዚያን ዘመን የትግራይ ህዝብ ቁጥር ስንት ይገመታል። ምክንያቱም አንድ ነገር ለመገንባት ጉልበት ይጠይቃል። ከዚያም አልፎ በእርግጥ የትግራይ ህዝብ የአሁኑን ትግራይ በሙሉ ሰፍሮበታል ወይ ብሎ ማጤን ያስፈልጋል። የሚከተለውን የህዝብ ቁጥር ቀላል ትንበያ የሂሳብ መኪና በመጠቀም ከዛሬ 3000 ዓመት በፊት ትግራይ ክልል ስንት ህዝብ እንዴ ነበረ መገመት ትችላለህ። አሁን 4 ሚሊዮን ነው በወያኔ ቆጠራ። ከ3000 ዓመት በፊት ስንት ነበር?
- የዛሬ 3000 ዓመት የትግራይ ህዝብ ብዛት 1600
- የህዝብ ዕድገት ፍጥነት 3 ፐርሰንት (0.03)
- የዓመት ብዛት 3000 ዓመት

የሚከተለውን ሂሳብ ማሽን ተጠቀም። አሁን ያለው የህዝብ ግምት 4 ሚልዮን ይጠጋል።

https://calculator.academy/population-g ... alculator/

ታዲያ ዶሮ በጋን የሚሆን ቁጥር ተይዞ ነው አገር ይገዛ የነበረው። እውነቱን ለመናገር ዋና የአክሱም መንግስት የሚተዳደረው በአማራ ነው። የአንተ አስተሳሰብ ልክ የዛሬዎቹ ጋሎች ምኒልክ 17 ሚልዮን ጋላ ጨረሰብን የሚሉትን ውሸት ይመስላል::

Post Reply